ታሪክ ሳናበላሽ ፤ታሪካችንን በደማቅ ቀለም ከትቦ እና የማያልፍ ታሪክ ሰርቶ ማለፍ ትልቅ ዕድል ነው-ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ከመዲናዋ አርሶ አደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱም ከንቲባ አዳነች ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን የህልውና ጦርነት በድል እንድትወጣ…