Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ኢትዮጵያን የማተራመስ ሚና እየተጫወተች ነው – ዶ/ር በለጠ ሞላ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የተረጋጋች ኢትዮጵያን ለማየት እውነተኛ ፍላጎት ቢኖራት ኖሮ ትርጉም ያለው ሚና መጫወት ትችል እንደነበር የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጹ፡፡ እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ፥በሚያሳዝን መልኩ አሜሪካ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ግንባር መዝመታቸው በህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ መነቃቃት ፈጥሯል – የዲላ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአገር የተደቀነውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ሰራዊቱን በግንባር ሆኖ ለመምራት መወሰናቸው የሚደነቅ መሆኑን የዲላ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። የአሸባሪውና ወራሪውን የጥፋት ተግባር በተደራጀ ትግል…

ዘማቾች ድል እንዲጎናጸፉ ለዘማች ቤተሰቦች የሚደረገውን ድጋፍ ማጠናከር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘማቾች በሙሉ ልባቸው ድል እንዲጎናጸፉ ለዘማች ቤተሰቦች የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አርሶ አደሮችና መንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ፡፡ አሸባሪው ወራሪ ኃይል በወረራቸው የአማራ እና የአፋር ክልሎች ንጹሃንን ገድሏል፤…

በግንባር መሰለፍን ጨምሮ ለሕልውና ዘመቻው የሚጠበቅብኝን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ-አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በግንባር መሰለፍን ጨምሮ ለሕልውና ዘመቻው የሚጠበቅብኝን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ" ሲል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተናገረ፡፡   አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ለኢዜአ እንደገለጸው፤ በኢትዮጵያ የተደቀነው አደጋ አፍሪካን…

አርቲስት ቴድሮስ ተሾመ የህልውና ዘመቻውን መቀላቀሉን አሰታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ቴድሮስ ተሾመ የህልውና ዘመቻውን መቀላቀሉን “የኔ ማለፍ ሀገሬን የሚያቆያት ከሆነ ለመሠዋት ዝግጁ ነኝ” ሲል አስታውቋል።   አርቲስት ቴድሮስ ተሾመ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልእክት÷ “ሀገራችን ከምን ጊዜውም…

በሲዳማ ክልል ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል አገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ወደ ግንባር ለመዝመት ፍቃደኛ የሆኑ የቀድሞ ሰራዊት አመራሮች ከፍተኛ ልምድ ያላቸው አባላት በዛሬው እለት በሀዋሳ ከተማ ሽኝት ተደረገላቸው። በሽኝት ዝግጅቱ ላይ የተገኙት የሲዳማ ክልል…

የተግባር ሰው በመሆን፣ በጀግንነት በመቆምና መስዋዕትነት በመክፈል ኢትዮጵያን እናጸናለን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

በየካ ክፍለ ከተማ መሬት ውስጥ ተቆፍሮ የተቀበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ መሬት ውስጥ ተቆፍሮ የተቀበረ ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ እና ሽጉጥ በህዝብ ጥቆማ ተያዘ፡፡ የጦር መሳሪያዎቹ የተያዙት በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ልዩ ቦታው ጨርቆስ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡…

“ኢትዮጵያ” የሚለውን የነፃነትና የአሸናፊነት ስም ከተቃጣበት አደጋ የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ኢትዮጵያ የሚለውን የነፃነትና የአሸናፊነት ስም ከተቃጣበት አደጋ የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መተዳደሪያ ህገ መንግስቱን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መተዳደሪያ ህገ መንግስቱን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡   የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል ሆኖ በዛሬው ዕለት በይፋ ተመስርቷል፡፡   ምስረታው…