Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ለሰራዊቱ በ5ኛ ዙር ከ380 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ለ5ኛ ዙር ከ380 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ "ደጀንም ዘማችም ሆነን ኢትዮጵያን እንታደጋለን" በሚል መሪ ቃል የተሰበሰበ ሲሆን÷ ድጋፉ ከ5 ሺህ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል ሆኖ በይፋ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል ሆኖ በይፋ ተመሰረተ፡፡   የክልሉ ምስረታ ከአምስቱ ዞኖችና እና ከአንድ ልዩ ወረዳ የተወከሉ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው በቦንጋ ከተማ የተካሄደው፡፡…

የሲዳማ ክልል ሚሊሻ እና ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊዎች ወደ ግንባር ለመዝመት መዘጋጀታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ እና የሚሊሻ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ በረከት ኪኤ የጠቅላይ ሚኒሰትሩን ጥሪ በመቀበል ወደ ግንባር ለመዝመት መዘጋጀታቸውን ገለጹ፡፡   ሃገርን ማዳን ቅድሚ የሚሰጠው ጉዳይ…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም-ብ/ጀ ካሳዬ ጨመዳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም፣ ያለኝን የውትድርና ጥበብ ተጠቅሜ ጠላትን ድል ለማድረግ ዝግጁ ነኝ " ሲሉ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡   ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ…

የአገርን ክብር ሊደፍሩ ያሰፈሰፉ ጠላቶችን በመቅጣት የአድዋን ታሪክ ዳግም እንጽፋለን-አቶ ግርማ የሺጥላ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገርን ክብር ሊደፍሩ ያሰፈሰፉ የውስጥና የውጭ ጠላቶችን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት የአድዋን ታሪክ ዳግም እንጽፋለን አሉ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ፡፡ አቶ ግርማ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት…

አዲሱ የደቡብ ምእራብ ህዝቦች ክልል ምስረታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአምስቱ ዞኖችና እና ከአንድ ልዩ ወረዳ የተወከሉ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው ምስረታው በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ያለው። የምዕራቦ ኦሞ ዞን፣ የቤንች ሸኮ ዞን፣ የካፋ ዞን፣ የዳውሮ ዞን እና የሸካ ዞን…

አቶ ክርስቲያን ታደለ ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፖለቲካዊ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰናቸውን አስታወቁ፡፡ አቶ ክርስቲያን…

ማንኛውንም የጥፋት ቡድን ለመከላከል አስተማማኝ ቁመና ላይ እንገኛለን-የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ሠላም ለማደፍረስ የሚንቀሳቀስን ማንኛውንም የጥፋት ቡድን ለመከላከል አስተማማኝ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡   ከሰሞኑ በክልሉ የአሸባሪ ቡድኑን ተልዕኮ ተቀብለው በሱዳን በኩል…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተወሰደ እርምጃ በአካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ፀረ ሰላም ሃይሎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ዕዝ የ22ኛ ንስር ክፍለ ጦር ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በወሰደው ወታደራዊ እርምጃ በቀጠናው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ፀረ ሰላም ሃይሎች ተደመሰሱ ። የ22ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል ሰይፈ…

የዳያስፖራው ንቅናቄ ከመቼውም ጊዜ በላይ በአገሩ ጉዳይ በአንድነት መቆሙን ያሳያል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ጫና የተቃወመው የዳያስፖራው ንቅናቄ ዳያስፖራው ከመቼውም ጊዜ በላይ በአገሩ ጉዳይ በአንድነት መቆሙን የሚያሳይ ነው መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ…