የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል ተጨማሪ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚውል ነው ተብሏል፡፡ እርዳታው በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለሠራዊቱ ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክፍለ ከተማው ያሰባሰበውን ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ በዛሬው ዕለት ለመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገለጹ Melaku Gedif Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉዳዩን አስመልክተው በትዊተር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷መደመር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል የመንግስት ሰራተኞች የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወመውን ንቅናቄ ተቀላቀሉ Melaku Gedif Nov 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የመንግስት ሰራተኞች የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወመውን ንቅናቄ ተቀላቀሉ፡፡ በመርሃ ግብሩ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ፣ የብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብዱልጀባር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርሲ ዞን 20 የአሸባሪው ሸኔ አባላት እጃቸውን በሰላም ሰጡ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች 20 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ለመንግሥትና አባገዳዎች በሰላም እጅ መስጠታቸውን የዞኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ኮሚቴ ሰብሳቢና የዞኑ ዋና አስተዳደሪ አስታወቁ። በሙኔሳ ወረዳ በተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና በማቆያ ቦታ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ምንም አይነት የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዳልደረሰባቸው ገለጹ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ የአዋጁን አፈፃፀም ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡ የመርማሪ ቦርዱ አባላት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 የወጣቶች ማዕከልና በክፍለ ከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴት ጋዜጠኞች ያዘጋጁትን 100 ኩንታል ስንቅ ለመከላከያ ሠራዊት አበረከቱ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሴት ጋዜጠኞች ማኅበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ባሰባሰቡት ከ700 ሺህ ብር በላይ ያዘጋጁትን 100 ኩንታል የበሶ ስንቅ ለአገር መከላከያ ሰራዊት አበረከቱ። ድጋፉን የመከላከያ ሚኒስቴር የሴቶች ዘርፍ ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለበቂ ምክንያት ማስተማር ላቆሙ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ማስጠንቀቂያ ተሰጠ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪ ቡድኑ ህወሓት የትምህርት ዘርፉን ኢላማ አድርጎ እየሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት 105 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት ከ105 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና የቁሳቁስ አድርጓል፡፡ በክፍለ ከተማው ሴት ነዋሪዎች የተዘጋጀ ስንቅም በተመሳሳይ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዩጋንዳ የሚዲያ ተቋማት አዘጋጆች፣ ሪፖርተሮች እና የማህበረሰብ አንቂዎች የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጋንዳ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ለዩጋንዳ የሚዲያ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች፣ አዘጋጆች፣ ሪፖርተሮች እና የማህበረሰብ አንቂዎች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ እና በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ ባለፈው አንድ አመት ላቀረቡት አዎንታዊ ዘገባ የምስጋና ፕሮግራም…