ያለበቂ ምክንያት ማስተማር ላቆሙ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
በመግለጫቸው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ ዜጎች ፈጣን ምላሽ በመስጠት የጦር መሳሪያዎች ማስመዝገባቸውን ጠቅሰው፥ ከዚህ ጋር በተያያዘ ህገወጥ መሳሪያዎች መያዛቸውንም አስረድተዋል።
በቅርቡ የኮሙኒኬሽን መሳሪያዎች ምዝገባም ተጀምሯል ያሉት ሚኒስትር ዲኤታዋ፥ ወታደራዊ የቅኝት መሳሪያዎች፣ ኮምፓስ፣ የጦርሜዳ መነፅሮች፣ የመገናኛ ሬዲዮ፣ ድሮን፣ የሳተላይት ኔትወርክ በአስራ አምስት ቀናት ዜጎች ማስመዝገብ ይኖርባቸዋል ብለዋል።
ዜጎች ወቅታዊውን ሁኔታ ከግምት በማስገባት በ933 ነፃ የስልክ መስመር በመደወል ጥቆማ እንዲሰጡም ጥሪ አቅርበዋል።