የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ በ100 ሚሊየን ብር የተገነባው ዘመናዊ ሆስፒታል ተመረቀ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በ100 ሚሊየን ብር የተገነባው ሙሴ ዘመናዊ ሆስፒታል ተመረቀ። ሆስፒታሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር መንግስቱ በቀለን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በአትዮጵያ ላይ የሚደረግን ጣልቃ ገብነት እንደምታወግዝ ገለጸች Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በአትዮጵያ ላይ የሚደረገውን የትኛውንም አይነት ጣልቃ ገብነት እንደምታወግዝ ገለጸች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን የሚሹ የአፍሪካ አገራት ከኢትዮጵያ ጎን መቆም አለባቸው-አምባሳደር ነቢል Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትን በማስወገድ በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን የሚሹ የአፍሪካ አገራት ከኢትዮጵያ ጎን መቆም እንዳለባቸው በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ አሳሰቡ። አምባሳደር ነቢል ከሱዳን ፖስት ጋር በነበራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመቅደላ የተዘረፉ 13 የኢትዮጵያ ቅርሶች ከለንደን አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቅደላ ጦርነት ጊዜ በጀኔራል ናፒዬር ወታደሮች የተዘረፉ 13 የኢትዮጵያ ጥንታዊ የታሪክ አሻራ ማሳያ የሆኑ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅርሶች በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። በኢትዮጵያ ቅርሶች አስመላሽ ኮሚቴ፣ በእንግሊዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ የሰላም ግንባታ ስራዎችን መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የዘላቂ ሰላም ግንባታ ስራዎችን በቀጣይነት ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ከጀርመኑ ተራድኦ ድርጅት (ጂ አይ ዜድ) ጋር ተፈራረመ። ሰነዱ የተፈረመው ስራዎቹ ላለፉት ሶስት አመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እናቋርጠው – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ ሲሉ ጠ/ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ። ጠ/ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ለኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የህወሓት እና ሸኔን ተልዕኮ ሊያስፈጽሙ የነበሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔ ተልዕኮ ሊያስፈጽሙ የነበሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ። በፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ሃላፊ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና “ትልቁ ጉዳይ አገራችን” የተሰኘ የባለሀብቶች ኮሚቴ ለወገን ጦር ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መሠረቱን ወሎ ያደረገው “ትልቁ ጉዳይ አገራችን” የተሰኘ የባለሃብቶች ኮሚቴ በወሎ ግንባር ሽብርተኛውን ህወሓት እየደመሰሰ ለሚገኘው የወገን ጦር ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ጎጃም ዞን እስካሁን ከ177 ሺህ ሄክታር በላይ ሰብል ተሰብስቧል Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብል አሰባሰብ ወቅት ምርት እንዳይባክን በትኩረት እየተሰራ መሆኑ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በምስራቅ ጎጃም ዞን በ2013/14 የምርት ዘመን 607 ሺህ 141 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የገለጸው ቢሮው÷ እስካሁን…
ቴክ በቻይና ሰው አልባ 5ጂ አየር ላይ ተንሳፋፊ መርከብ የሙከራ በረራ አደረገ Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቻይና ሰው አልባ አምስተኛ ትውልድ (5 ጂ) ኢንተርኔት የሚጠቀም አየር ላይ ተንሳፋፊ መርከብ የሙከራ በረራ ማጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ ተንሳፋፊ መርከቡ ለወደፊት አደጋዎች በሚያጋጥሙበት ጊዜ የመገናኛ አገልግሎት በመስጠት…