Fana: At a Speed of Life!

የብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች ከ52 ወደ 10 ዝቅ እንዲሉ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅድመ ንግድ ስራ ፍቃድ የብቃት ማረጋገጫ መደብ መስፈርቶች ከ52 ወደ 10 ዝቅ እንዲሉ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሰረት የንግዱን ዘርፍ ቀላል፣ ግልፅና ተደራሽ…

የፀጥታ አካላትን ተግባር ማጣጣል እና ለራስ ዓላማ ለማዋል መሞከር ተገቢነት የለውም -ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ አካላት ከህዝብ ጋር በመተባበር እያከናወኑ የሚገኙትን ውጤታማ ተግባር ማጣጣል እና ከእውነት በመሰወር ለራስ ዓላማ ለማዋል መሞከር ተገቢነት እንደሌለው የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡   የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አራት ኪሎ…

በጎንደር አራዳ ክ/ከተማ ለህልውና ዘመቻው 28 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት፣ ለልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።   የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አቶ ግዛቸው አሥናቀው እንደገለጹት÷ የሃብት ማሠባሠብ ተግባሩ የህልውና…

ኢኮኖሚያዊ ጫናውን ለመቋቋም ሀገር በቀል አማራጮች ላይ ማተኮር ይገባል-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ ተጠናክሮ የቀጠለውን ጫና ለመቋቋም ሀገር በቀል የኢኮኖሚ አማራጮች ላይ ማተኮር እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ፡፡   በአየርላንድ ዩኒቨርሲቲ የ3ተኛ ዲግሪ ተማሪና የማህበራዊ ሳይንስና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ንጋቱ አበበ ከፋና…

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ለሰራዊቱ 105 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት 105 ሚሊየን ብር የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አድርጓል።   በክፍለ ከተማው የሚኖሩ ሴቶችና እናቶች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት የስንቅ ዝግጅትና የደም ልገሳ መርሃ ግብር…

የነቀምቴ ነዋሪዎች የአሸባሪዎችን ሴራ ለማክሸፍ የድርሻቸውን እንደሚወጡ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን ሰላም በመጠበቅ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ተሰልፈው የአሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የጥፋት ሴራ ለማክሸፍ የድርሻቸውን እንደሚወጡ አስታወቁ። በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ዛሬ በነቀምቴ ከተማ…

ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ…

የአሸባሪዎቹ ሕወሃትና ሸኔ አገር የማፍረስ ጥረት በሕዝቡ የተባበረ ክንድ እየመከነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪዎቹ ሕወሃትና ሸኔ አገር የማፍረስ ጥረት በሕዝቡ የተባበረ ክንድ እየመከነ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ።   የቢሮው ሃላፊው አቶ ኃይሉ አዱኛ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው የስልክ ቆይታ…

ኢትዮጵያ በዩጋንዳ ካማፓላ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በዩጋንዳ መዲና ካማፓላ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት አወገዘ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷በትናንትናው ዕለት በካምፓላ ሁለት ቦታዎች ላይ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት…

10 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ተዘርፏል-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች ባለፉት አራት ወራት 10 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት መዘረፉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙንኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን÷…