የሀገር ውስጥ ዜና አልማ አሸባሪው ትህነግ በፈጠረው ቀውስ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Aug 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር አሸባሪው ትህነግ በፈጠረው ቀውስ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ደራሽ ድጋፍ አቀረበ፡፡ የማህበሩ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አራጋው ታደሰ÷ በዋግ ህምራና ሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የቆቦ፣ራያ፣አላማጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና እስራኤል በኢንቨስትመንት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና እስራኤል መካከል ያለውን የኢንቨስትመንት እና የንግድ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡ በቴል አቪቭ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከእስራኤል የላኪዎች እና ዓለም አቀፍ ንግድ ትብብር ተቋም ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 3ሺህ 226 ተማሪዎችን አስመረቀ Melaku Gedif Aug 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ለ18ኛ ዙር በደረጃ 4 ያሰለጠናቸውን 3ሺህ 226 ተማሪዎችን አስመረቀ ። የኮሌጁ ዲን ረዳት ፕሮፈሰር መርክነ መሰኔ በአራት የስልጠና መስኮች ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በንድፈ ሃሳብና በተግባር የሰለጠኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካፋ ባህል ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው Melaku Gedif Aug 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፋ ባህል ማዕከል ግንባታ የሚሆን የቦታ ርክክብ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለከፋ ህዝቦች ባህል ማዕከል መገንቢያ ቦታ አስረክበዋል። በርክክብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በ2013 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸሙና በ2014 በጀት ዓመት ዕቅዱ ዙሪያ እየተወያየ ነው Melaku Gedif Aug 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጉምሩክ ኮሚሽን የ2013 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸም ና የ2014 በጀት አመት ዕቅድ ምክክሩን በሀዋሳ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ደበላ ቃበታ ፣ ምክትል ኮሚሽነሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ የቅርንጫፍ መስሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕላንና ልማት ኮሚሽን እና የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን በዲጂታል ክትትልና ሪፖርት አቀራረብ ሥርዓት ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አደረጉ Melaku Gedif Aug 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ከአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ጋር በዲጂታል የክትትልና ሪፖርት አቀራርብ ሥርዓት ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አድርገዋል። የልምድ ልውውጡ ጠቃሚ አሰራር ዘዴዎችን ከአንዱ ወደሌላው ለማስተላፍ እንዲሁም የሚኖሩ ጉድለቶችን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ3 ሺህ 176 በላይ ተማሪዎቹን አስመረቀ Melaku Gedif Aug 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ3 ሺህ 176 በላይ ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በተጨማሪም የዩኒቨርስቲው የትምህርት ሴኔት ለ5 ምሁራን የረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱ ነው የተገለጸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለመከላከያ ሰራዊት አጋርነታቸውን የሚያሳዩበት መድረክ በብሄራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከመከላከያ ሰራዊት ጎን መቆማቸውን ለመግለፅ የተዘጋጀ መርሃ ግብር በብሄራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግበሩ የተለያዩ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ተግኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች የ1 ወር ደመወዛቸውን ለመከላከያ ሰራዊት ለመስጠት ቃል ገቡ Melaku Gedif Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማቱ አመራሮችና ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሀገር ለመከላከያ ለመስጠት ቃል ገቡ። የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ማዕድን ነዳጅ እና ባዬ ፊዩል ኮርፓሬሽን እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልድያ ሰላም ተጠብቆ እንዲዘልቅ የከተማዋ ወጣቶች እያደረጉት ያለውን ተጋድሎ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ Melaku Gedif Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልድያ ሰላም ተጠብቆ እንዲዘልቅ የከተማዋ ወጣቶች እያደረጉት ያለውን ተጋድሎ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ሙሐመድ ያሲን ጠየቁ። የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ ያሲን እንዳሉት÷ወልዲያ ተስፋፊውና…