የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል በ26 ሚሊየን ብር ወጪ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ተጀመሩ Melaku Gedif Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ ከ26 ሚሊየን ብር ወጪ የሚከናወኑ የመጠጥ ውሃ እና የመስኖ ፕሮጀክቶችን አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ከ26 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመስኖ ስራን ለማስፋፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሉዓላዊነቱን ለማስጠበቅና የሀገሩን ክብር ላለማስደፈር ቆርጦ እንዲነሳ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሉዓላዊነቱን ለማስጠበቅ በሙሉ ልቡ እንዲሰለፍና ዛሬም እንደ ጥንቱ የሀገሩን ክብር ላለማስደፈር ቆርጦ እንዲነሳ ጥሪ ቀረበ። ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መንግስት ዛሬ ባስተላለፈው ሀገራዊ መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም የጸጥታ ኃይሎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተነሳውን የክህደት ኃይል ለመደምሰስ ብርቱ ክንዳቸውን እንዲያሳርፉ መመሪያ ተሰጠ Melaku Gedif Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የክልል ልዩ ኃይሎችና ሚሊሻዎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተነሣ የክህደት ኃይልን ለመደምሰስ ብርቱና የማያዳግም ክንዳቸውን እንዲያሳርፉ መመሪያ ሰጠ፡፡ የጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በየደረሰበት ስፍራ በህፃናት እና ሴቶች ላይ የጅምላ ግድያ ፈጽሟል-አቶ አወል አርባ Melaku Gedif Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በየደረሰበት ስፍራ ህፃናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች ላይ የጅምላ ግድያ መፈጸሙን የአፋር ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሀገር…
ጤና በኮቪድ-19 ሳቢያ ከ156 ሚሊየን በላይ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል-ተመድ Melaku Gedif Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በኮቪድ-19 ምክንያት አሁን ለይ ከ156 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ ) ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ የኮሮና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ መተባበር እና መተማመን እንዲኖረው ይሰራል-የሰላም ጓድ ልዑክ Melaku Gedif Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳያስፖራው መካከል ያለውን መከፋፈል ለማስወገድ እና በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ መተባበር እና መተማመን እንዲፈጠር ለማድረግ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ የዳያስፖራ የሰላም ጓድ ልዑክ ገለጸ፡፡ የሰላም ጓድ ልዑክ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ማርቆስ ወታደራዊ ስልጠና ለወሰዱ ወጣቶች የምረቃ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ማርቆስ ከተማ የክተት አማራ የህልውና ዘመቻ ጥሪን በመቀላቀል ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ ለቆዩ ወጣቶች የምረቃ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ መርሃ ግብሩ በደብረ ማርቆስ ከተማ በንጉስ ተክለ ሃይማኖት አደባባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት እና የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የ1 ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገቡ Melaku Gedif Aug 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር፣ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የመስኖ ልማት ኮሚሽን፣ የውሃ ልማት ኮሚሽን አመራሮችና ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደመዛቸውን ለመስጠት ቃል ገብተዋል፡፡ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የመስኖ ልማት ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት የሽብር ቡድን ታጣቂዎች ሰርገው በገቡባቸው አካባቢዎች እየተደመሰሱ ነው Melaku Gedif Aug 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን ታጣቂዎች ሰርገው በገቡባቸው አካባቢዎች እየተደመሰሱ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤትአስታውቋል፡፡ የኮሙዩኒኬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ÷ የህወሓት የሽብር ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃብት የማረጋገጥ ሥራ ከተሰራባቸው አስመዝጋቢዎች ውስጥ 47 በመቶዎቹ የሰጡት መረጃ የተሳሳተ ነው Melaku Gedif Aug 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ሀብታቸውን በትክክል ስለማስመዝገባቸው የማረጋገጥ ሥራ ከተሰራባቸው ሀብት አስመዝጋቢዎች መካከል 47 በመቶ የሚሆኑት ያስመዘገቡት የሀብት መረጃ የተሳሳተ መሆኑን የፌደራል የስነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡…