Fana: At a Speed of Life!

እኛ በህይወት እያለን ኢትዮጵያ አትበተንም-የቀድሞ የሠራዊት አባላት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ በህይወት እያለን ኢትዮጵያ አትበተንም ሲሉ በደሴ ከተማ የሚገኙ የቀድሞ እና ምልስ የሰራዊት አባላት ተናገሩ።   የቀድሞ እና ምልስ የሰራዊት አባላቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ቀድሞም የቆሰልነው፣ የደማነው እና…

ተጨማሪ 63 የእርዳታ እህል የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቀሌ ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጨማሪ 63 የእርዳታ እህል የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቀሌ መግባታቸውን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪ አስታውቋል፡፡   ይህም ባለፉት ሶስት ቀናት የእርዳታ እህል ጭነው መቀሌ የገቡትን ተሸከርካሪዎች ቁጥር 220 ያደርሰዋል፡፡…

የአባይ ተፋሰስን በቅንጅት ለማልማት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአባይ ተፋሰስ ስር የሚገጙ የኦሮሚያ፣ አማራና የቤኒሻንጉል ክልሎች የግብርና ቢሮዎች እና 10 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በቅንጅት መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። ከዚህ ቀደም ተፋሰሱን ለማልማትና የአካባቢ ጥበቃ…

ላሊበላ ከተማ የገባው የአሸባሪው የህወሓት ቡድን በመከላከያ ሰራዊትና በክልሉ ልዩ ሃይል እየተመታ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላሊበላ ከተማ የገባው የህወሓት ቡድን አሁን ላይ በመከላከያ ሰራዊትና በክልሉ ልዩ ሃይል እየተመከተ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገለጹ። ህብረተሰቡ በጁንታው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ…

ከአዲስ አበባ ወደ ሱሉልታ በሚውስደው መንገድ ነዳጅ የጫነ ቦቴ መንገድ ስቶ ገደል ገባ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ወደ ሱሉልታ በሚውስደው መንገድ ነዳጅ የጫነ ቦቴ መኪና ከቆመበት መንገድ ስቶ ወደ ገደል መግባቱን በኦሮሚያ ክልል የትራፊክ አደጋ ሪፖርት እና ጥናት ክፍል ገለጸ፡፡   የክፍሉ ሃላፊ ዋና ሳጅን የባሌወርቅ ደጀኔ ለፋና…

የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ለኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለግሰዋል፡፡   የፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ለቀረበው ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ነው የአንድ ወር…

የአጣዬ ከተማን የመብራት አገልግሎትን ድጋሚ ለማስጀመር የኬብል እና የመንገድ ላይ መብራት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጣዬ ከተማን የመብራት አገልግሎትን ድጋሚ ለማስጀመር የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የኬብል እና የመንገድ ላይ መብራት ድጋፍ በማሰባሰብ ለከተማ አስተዳደሩ ማስረከባቸውን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሃመድ ተናገሩ፡፡…

ዳያስፖራው ኢትዮጵያን የሚጎበኙበት መርሃ ግብር ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29፣ 2013 በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከመጪው ጳጉሜን 1 እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓም ሀገራቸውን የሚጎበኙበት መርሃ ግብር መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አስታወቀ። የጉብኝት መርሃ ግብሩ “እንቁጣጣሽ…

አሜሪካ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶዝ በላይ ተጨማሪ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶዝ በላይ ተጨማሪ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ አድርጋለች፡፡   ድጋፉን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ለጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ አስረክበዋል፡፡…

የድሬዳዋ ፖሊስ የደንብ ልብሱን ቀየረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ፖሊስ አዲሱን የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ በዛሬው ዕለት በይፋ  አስመርቋል፡፡   የደንብ ልብሱ አሁን ላይ የተቋሙን ቁመና በሚገልጽ መልኩ እና አዲሱ የተቋሙ አርማ ያረፈበት መሆኑ ተመላክቷል፡፡  …