የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን ኢትዮጵያ 1 ሺህ ሜጋ ዋት ሃይል እንድትሸጥላት ጠየቀች Melaku Gedif Aug 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን አንድ ሺህ ሜጋ ዋት ሃይል ለመግዛት መጠየቋን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ገለጸ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ስራ አስፈፃሚ አቶ አንዱዓለም ሲዓ እንደገለጹት÷ ሱዳንን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቪያ ትበተናለች የሚሉ አካላት ሃሳባቸው የተሳሳተ ነው-ቲቦር ናዢ Melaku Gedif Aug 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቪያ ትበተናለች የሚሉ አካላት ሃሳባቸው የተሳሳተ መሆኑን የቀድሞው የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናዢ ገለጹ፡፡ ቲቦር ናዢ ጉዳዩን አስመልክተው በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን አንድነት በማናጋት ሀገሪቱን ለመበታተን የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ሃይሎችን ለመመከት ዘብ እንቆማለን-የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን አንድነት፣ ሰላምና ብልጽግናን በማናጋት ሀገሪቱን ለመበታተን እና ኢትዮጵያዊ ማንነታችንን ለማጥፋት ከውጪም ሆነ ከውስጥ የሚንቀሳቀስን የጥፋት ሀይሎች በእዉቀታችን ፣ በገንዘባችን፣ በደማችን እና በአጥንታችን እንመክታለን አሉ የምርምር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር እንሰራለን-ተመድ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር በቅርበት እንደሚሰሩ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸኃፊ ሥር የሰብዓዊ ጉዳዮችና የድንገተኛ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊት ገለጹ። አስተባባሪው በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክተው ዛሬ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከእንጨት የተሰሩ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን በቋሚነት በኮንክሪት የመቀየር ስራ መጀመሩ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከእንጨት የተሰሩ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን በቋሚነት በኮንክሪት የመቀየር ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች በአየር ጸባይ እና በሰው ሰራሽ ችግሮች ሳቢያ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ጉዳት እየደረሰባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት እያደረገ ያለው ሁለንተናዊ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዳያስፖራው እያደረገ ያለው ሁለንተናዊ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ፒስ ኤንድ ፕሮግረስ ምክትል ፕሬዚደንት እና የአባይ ንጉሶች የሚዲያ መስራች ኡስታዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪውን ህወሓት የባንዳነት ተግባር በመቀልበስ ሀገራዊ አንድነትና ሰላም ማረጋገጥ እንችላለን-የፖለቲካ ፓርቲዎች Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህዝብ ጋር በመሆን የአሸባሪውን ህወሓትን የባንዳነት ተግባር በመቀልበስ ሀገራዊ አንድነትንና ሰላምን ማረጋገጥ እንችላለን አሉ በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች። ፓርቲዎቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ትናንት በሠመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለመከላከያ ሰራዊት ከ7 ነጥብ 3 ሚለየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች ከኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ማህበር የአመራር ቦርድ አባላትና ዲፕሎማቶች ጋር በተደረገ ውይይት ለመከላከያ ሰራዊት ከ7 ነጥብ 3 ሚለየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤንች ሸኮ ዞን የመከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሁለተኛ ዙር ሽኝት ተደረገ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ ሁለተኛ ዙር ምልምሎች ሽኝት ተደርጓል፡፡ ወጣቶቹ የሀገርን ህልውና ለማስቀጠል የሚከፈለውን ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሃት የዘረጋው ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ኔትዎርክ ከነተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋለ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 27 ቀን 2013 አሸባሪው የህወሃት ጁንታ ቡድን ከአዲስ አበባ እስከ ቶጎ ውጫሌ በዘረጋው ህገ-ወጥ የዶላርና የገንዘብ ዝውውር ኔትዎርክ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ሰነዶችና ገንዘቦች ከነተጠርጣሪዎቹ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ ዶላሩ ከአዲስ አበባ…