Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት 250 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ አቅዶ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሰራዊት 250 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ አቅዶ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ክልል መንግስት አስታውቋል፡፡   የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሰናይት ሰለሞን በሰጡት መግለጫ÷ ክልሉ የኢትዮጵያን አንድነት…

የኦሮሞ አርቲስቶች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ፣ የኦሮሞ ባህል ማዕከል እና የኦሮሞ አርቲስቶች ማህበር በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ! የትም፣ መቼም፣ በምንም! በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ…

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ27 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት በአይነት እና በገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡   በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካዮች…

ህወሓትን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናችውን 5 የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓትን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናችውን የኢትዮጵያ ነጻነት ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ ራያ ራዩማ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲና ህዳሴ አስታወቁ፡፡   ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ጉዳዩን አስመልክተው በዛሬው…

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት በሃረሪ ክልል አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና ለምክር ቤቱ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት በሃረሪ ክልል የችግኝ ተከላ እና ለአቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤት እድሳት አደረጉ፡፡   የምክር ቤቱ አባላት እና ተጠሪ ተቋማቱ የሃረሪ ክልል ከፍተኛ የሥራ…

በምዕራብ ትግራይ በኩል መተላለፊያ ኮሪደር ይከፈት የሚለው ግፊት ተቀባይነት የለውም- አቶ ምትኩ ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ተረጂዎች እርዳታ ለማቅረብ በሚል አንዳንድ ምዕራባዊያንና ተቋሞቻቸው በምዕራብ ትግራይ በኩል መተላለፊያ ኮሪደር ይከፈት የሚለው ግፊታቸው ተቀባይነት እንደሌለው የብሄራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ከ49 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ጉባኤ ለ2014 የስራ ዘመን ከ49 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ።   በጀቱ ከመደበኛ የመሥሪያ ቤቶችና ማዘጋጃ ቤቶች የውስጥ ገቢ እንዲሁም ከፌዴራል ድጎማና እርዳታ የሚሸፈን መሆኑ ተመልክቷል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በዛሬው እለት በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ‘’በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በወንዶች በ3000 ሜትር መሰናክል…

የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች በ2014 በጀት ዓመት እቅድ ስልጠናዊ ግምገማ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች በ2014 የበጀት ዓመት እቅድ ስልጠናዊ ግምገማ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር…