Fana: At a Speed of Life!

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አያደረጉ ነው። በውይይቱ በርካታ ጀማሪ እና አንጋፋ የጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል፡፡ በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የኢንዶክትሬሽን ክፍል ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀኔራል…

ፋይናንሺያል ታይምስ የትግራይን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ያወጣው ዘገባ ሚዛናዊነት የጎደለው እና ለህወሓት ያደላ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋይናንሽያል ታይምስ የትግራይን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ያወጣው ዘገባ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ ጥቃት በመሰንዘር የግጭቱ ጠንሳሽ መሆኑን ያላሳየ፣ የተኩስ አቁሙን በመጣስ ህጻናትን ሳይቀር ወደ ጦርነት ማስገባቱን እና መሬት ላይ…

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት የ2014 ዓ.ም ረቂቅ በጀት 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት የ2014 ዓ.ም የክልሉ መንግስት ረቂቅ በጀት 2 ቢሊየን 983 ሚሊየን 703 ሺህ 873 ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የነበረው…

ኢትዮጵያን ለማዳን እንዘምታለን፤ ኢትዮጵያን ለማልበስ እንተክላለን- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ፈተና በድል ትሻገረዋለች አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ፈተና በድል ትሻገረዋለች ብለዋል፡፡ "በድል የምትሻገረውን ኢትዮጵያ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 233 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 39 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 233 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡   በተጨማሪም 225 ሰዎች በቫይረሱ በጽኑ መታመማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ…

በአሶሳ ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ100 በላይ የጥፋት ሃይሎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አምስት የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ርዝራዦችን ጨምሮ ከ100 በላይ ሽምቅ ተዋጊዎች መደምሰሳቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡   የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብዱልአዚም መሃመድ ማሻውን በሰጡት…

የኦሮሚያ ክልልን የደን ሽፋን ለማሳደግ የሚረዳ ንቅናቄ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልልን የደን ሽፋን ለማሳደግ የሚረዳ ንቅናቄ ይፋ ተደርጓል፡፡   የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከወረዳ እስከ ክልል ያሉ አመራሮች ጋር የ2013 በጀት አመት የስራ አፈጻጸምን ገምግሟል።   በግምገማው…

በአፋር ክልል ዞን 4 እዋ በተባለ ወረዳ በተወሰደ እርምጃ የሽብርተኛው ሕወሓት አከርካሪ ተመታ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ዞን አራት እዋ በተባለ ወረዳ በተወሰደ የማያዳግም እርምጃ የሽብርተኛው ሕወሓት ቡድን አከርካሪ ተመትቷል። በውጊያው ቡድኑ ያሰለፋቸው በርካታ ታጣቂዎች ተደምስሰዋል፤ በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማርከዋል፡፡ ጁንታውን…

ሁለተኛዋ የኢትዮጵያ መርከብ በበርበራ ወደብ ከ11ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ ጭነት እያራገፈች ነው

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ሸበሌ የተባለች የኢትዮጵያ መርከብ ከ11ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ ስኳርና ሩዝ ይዛ በርበራ ወደብ መድረሷን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ።   የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት 4 ቢሊየን ብር የሚጠጋ በጀት በማጽደቅ ጉባኤውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት 4 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ በጀት በማጽደቅና ውሳኔዎችን በማሳለፍ ጉባኤውን አጠናቀቀ፡፡ በክልሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅዶችን በማሳካት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በየደረጃው…