በቶኪዮ ኦሊምፒክ ለ10 ሺህ ሜትር አሸናፊ አትሌቶች የሜዳሊያ ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ለ10 ሺህ ሜትር የወንዶች አሸናፊ አትሌቶች የሜዳሊያ ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ፡፡
በዚህ መሰረትም ርቀቱን በ27 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰከንድ ያጠናቀቀው አትሌት ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን…