Fana: At a Speed of Life!

ለዘይት ፋብሪካዎች 89 ሺህ 248 ቶን በላይ የአኩሪ አተርና የፓልም ድፍድፍ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘይት ፋብሪካዎችን የግብዓት እጥረት ለመቅረፍ 89 ሺህ 248 ቶን በላይ የአኩሪ አተርና የፓልም ድፍድፍ ዘይት መቅረቡን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   አሁን ላይ እየተስተዋለ ያለውን የምግብ ዘይት አቅርቦትና…

ኤርትራዊያን ስደተኞች በአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች አሰቃቂ ግፍ እየተፈጸመባቸው መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤርትራዊያን ስደተኞች በአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች አሰቃቂ ግፍ እየተፈጸመባቸው በመሆኑ ለደህንነታቸው አስተማማኝ ወደ ሆነ አካባቢ እንዲዛወሩ ጠየቁ። አሸባሪው ህወሃት በስደተኛ ጣቢያዎች ውስጥ በኤርትራውያን ላይ የግድያ፣ የዘረፋ፣ የሰው ማገትና…

በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሸካ ዞን ማሻ ከተማ መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና የሽብር ቡድኑን ህወሓት የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ።   የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አልማው ዘውዴ÷ ሁሉም የዞኑ ነዋሪዎች ሀገሪቱን ከጁንታው ጥቃት ለመከላከል ከመንግስት ጎን…

በወልቂጤ ከተማ የሽብር ቡድኑን ህወሓት የሚወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች በወልቂጤ ከተማ የሽብር ቡድኑን ህወሓት ድርጊት የሚያወግዝ እና መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በድጋፍ ሰልፉ መከላከያ ሠራዊታችንና የትግራይ ህዝብ ወገናችን ነው፣ የመከላከያ ሰራዊታችን የሉዓላዊነታችን…

ዐቃቤ ህግ በእነ ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ጀነራል ገብረፃድቃን ገ/ትንሳኤን ጨምሮ በ74 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ በእነ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ጀነራል ገብረፃድቃን ገ/ትንሳኤን ጨምሮ በ74 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ፡፡   የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ ክስ የመሰረተዉ ተከሳሾች የፌዴራል መንግስትን በሀይል…

የአልጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታኔ ላማምራ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡   የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ለሚኒስትሩ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል…

በደብረ ብርሃን የክልሉን የክተት ዘመቻ ጥሪ በመደገፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ የአማራ ክልል መንግሥት ያወጀውን የክተት ጥሪ በመደገፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ ነዋሪዎቹ መከላከያ ሰራዊትን፣ የአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻ እንዲሁም ፋኖን በመደገፍ እና የህወሓት አሸባሪ ቡድንን እኩይ ተግባር በማውገዝ ነው…

ለሕክምና ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የጤና አገልግሎትን በቀላሉ ማድረስ የሚያስችል የጥሪ ማዕከል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለተለያዩ የሕክምና ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የጤና አገልግሎትን ለኅብረተሰቡ በቀላሉ ማድረስ የሚያስችል የጥሪ ማዕከል ይፋ ሆነ። የሕክምና ባለሙያዎች ምላሽ የሚሰጡበትን የጥሪ ማዕከል አገልግሎቱን ለማግኘት በቴሌ ብር በኩል የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም…

የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ያለ ምንም የጸጥታ ችግር መከበሩን የፌደራል ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት የተከበረው የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ያለ ምንም የጸጥታ ችግር መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ምስራቅ ዳይሬክተር ኮማንደር ጌትነት ዋሴ እንደገለጹት ÷ በዓሉ በሰላም…