Fana: At a Speed of Life!

በባህርዳር ከተማ የሚኖሩ የቀድሞ ምልስ ሰራዊት አባላት  የክተት ዘመቻውን  ለመቀላቀል ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ የሚኖሩ የቀድሞ ምልስ ሰራዊት አባላት የተደረገውን የክተት ዘመቻ ለመቀላቀል አሸኛኘት ተደረገላቸው፡፡ ከዚህ በፊት የሀገርን ዳር ድንበር ሲያስከብሩ ቆይተው እና ግዳጃቸውን አጠናቀው በመመለስበ ባህርዳር በልዩ ልዩ የስራ ዘርፎች…

በቦንጋ ከተማ የህወሓት ጁንታ ቡድንን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሠልፍ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ የህወሓት ጁንታ ቡድንን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ እና የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌትን የሚደግፍ ሠላማዊ ሠልፍ እየተደረገ ነው፡፡ በሠልፉ ላይ ህወሓት የመላ ኢትዮጵያዊያን የእድገት፣የአብሮነት እና የሠላም…

የአትሌት ለተሰንበት ግደይ የ10ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት ለተሰንበት ግደይ የ10ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ፀደቀ፡፡ ከአንድ ወር በፊት በሁለት ቀናት ልዩነት ውስጥ ከ15 ሰከንዶች በላይ በሄንግሎ ማጣሪያ ተሻሽሎ በኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ እጅ የገባው የ10 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን…

መከላካያ ሰራዊትን የሚደግፍና አሸባሪውን ህወሀት የሚያወግዝ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በሀረር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ነዋሪዎች መከላከያ ሰራዊትን በመደገፍና አሸባሪው ህወሀትን በማውገዝ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። ነዋሪዎቹ "ኢትዮጵያ አሸንፋለች፤ ወደፊትም ታሸንፋለች፤ እኛ ሐረሮች ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን ነን፤ ክብርና መጎስ ውድ…

ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ120 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ120 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ያስሚ ወሃበርቢ እና በኢትዮዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ተፈራርመውታል፡፡ ድጋፉ የሩዝ ሰብልን በማቅረብ የምግብ…

ከተማ አስተዳድሩ ከነዋሪዎች እና ባለሃብቶች ያሰባሰበውን የ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከከተማው ነዋሪዎች እና ባለሃብቶች ያሰባሰበውን የ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት አስረክቧል፡፡ ድጋፉን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመከላከያ ሚነስትሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በከፍተኛ ትምህርትና በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ፡፡ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ የተመራ የመንግሥት ከፍተኛ የስራ…

በመዲናዋ መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ የተሰበሰበ የዓይነት እና የገንዘብ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት ርክክብ እና ሰራዊቱን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው።   በመርሃ ግብሩ የሀገር ሽማግሌዎች፣አርበኞች፣…

ለሽብር አላማ በ2 ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሣሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር አላማ በ2 ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሣሪያ መያዙን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት እና ከህብረተሰቡ ጋር ባደረገው ክትትል ለተለያዩ የሽብር…