በኢትዮጵያ የዲጂታል ምጣኔ ሃብት ግንባታ ላይ የሳይበር ጥቃት እንዳይደርስ የ24 ሰዓት ጥበቃ እያደረግን ነው-ኢመደኤ
አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነችው ባለው የዲጂታል ምጣኔ ሃብት ግንባታ ላይ የሳይበር ጥቃት እንዳይደርስ የ24 ሰዓት ጥበቃ እያደረገ መሆኑን የኢንፎርሜሽንና መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ።
ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገቷን በቴክኖሎጂ…