Fana: At a Speed of Life!

ዐቃቤ ሕግ በእነ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል መዝገብ በ62 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ሕግ በእነ ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል መዝገብ በ62 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ፡፡ ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ውሳኔ በመስጠት ከፍተኛ ተሳትፎ የነበራቸው…

ካርበን ሞኖክሳይድ (የከሰል ጭስ) ዝምተኛው ገዳይ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅቱ ክረምት ከመሆኑ ጋር ተያያዞ አብዛኛዎቻችን ከብርድ ራሳችንን ለመከላከል በቤታችን ውስጥ ከሰል የማጨስ ልምድ አለን፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ቤታችንን ለማሞቅ የምንጠቀምበት ጭስ በአግባቡና በጥንቃቄ ካልያዝነው የዕድሜ ልክ ህመም…

ከ30 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ይዞ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ30 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ይዞ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።   ተጠርጣሪው የተያዘው በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓት ህፃናትን ለጦርነት መማገዱን ሊያወግዝ ይገባል – ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓት ህፃናትን ለጦርነት መማገዱን ሊያወግዝ እንደሚገባ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ጉዳዩን አስመልክቶ ባሰፈረው መልዕክት÷…

ኢትዮጵያ አማራጭ ወደቦችን መጠቀሟ ኢኮኖሚውን ከመደገፍ ባሻገር ለቀጣናዊ ትስስር መጠናከር ጉልህ ፋይዳ አለው-ወ/ሮ ዳግማዊት

ኢትዮጵያ በጎረቤት አገራት ያሉ አማራጭ ወደቦችን የመጠቀም ዕድሎቿን ማስፋቷ ኢኮኖሚውን ከመደገፉም ባሻገር ለቀጣናዊ ትስስር ጉልህ ፋይዳ እንዳለው የትራንስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ  እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ አማራጭ ወደቦችን ለመጠቀም ያሏትን እድሎች…

የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዕቅድ 61 በመቶ ተከናውኗል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3ኛ ዙር 'ኢትዮጵያን እናልብሳት' ሀገራዊ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን 3 ነጥብ 7 ቢሊዮን ችግ መተከሉ ተገልጿል፡፡ የመርሃ ግብሩ ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ 3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዝግጅትና ትግበራን…

ድል ያለ መሥዋዕትነት አይገኝም-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድል ያለ መሥዋዕትነት እንደማይገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በህግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ካጋጠማት ወታደር ዓለሚቱ አምባ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ቆይታቸውን አስመልክተው በትዊተር…

በአፋር ክልል በኩል ትንኮሳ የፈጸመው የአሸባሪው የህወሃት ቡድን ተደመሰሰ

የአሸባሪው የህወሃት ቡድን በአፋር ክልል አለሌ ሱሉላ በሚባል አካባቢ “ሜይዴይ” በሚል የሰየመው ሃይል የሽብር ጥቃት በመፈጸሙ ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን የኢፌዴሪ አገር መከላከያ ሰራዊት የአስታወቀ። የኢፌዴሪ አገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ለኢዜአ…

ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ሁለት የድጋፍ ስምምነቶችን በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ አካባቢ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አብዱ ካማራ…

መደበኛ የግብርና ስራቸውን እየከወኑ መሆኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ የግብርና ስራቸውን እየከወኑ እንደሚገኙ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች እና በልማት የተሰማሩ ባለሃብቶ ተናገሩ። ለበርካታ ዓመታት በአሸባሪው ትህነግ ግፍ እና በደል ሲደርስባቸው የነበሩ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ…