የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በአንድ ጀምበር ከ80 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ታቅዷል Melaku Gedif Jul 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የፊታችን ሃምሌ 20 ቀን በሚካሄደው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ80 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተገልጿል፡፡ የክልሉ የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ ሳሙኤል ቀቀቦ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቂና አከባቢዋ ተወላጆች መረዳጃ ማህበር አባላት በመቂ ከተማ ችግኝ ተከሉ Melaku Gedif Jul 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቂና አከባቢዋ ተወላጆች መረዳጃ ማህበር አባላት በመቂ ከተማ አረጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ አባላቱ “ኑ መቂን እናልብሳት” በሚል መሪ ቃል ነው አረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል1 ሺህ 700 በላይ ሰንጋ እና 1 ሺህ 800 በላይ በግ እና ፍየል ለመከላከያ ሰራዊት አስረክቧል Melaku Gedif Jul 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል እስካሁን ለመከላከያ ሰራዊት ከ 1 ሺህ 7 00 በላይ ሰንጋ እና 1 ሺህ 80 በላይ በግ እና ፍየል ድጋፍ ማድረጉን የመከላከያ ድጋፍ የክልሎች አስተባባር ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ የኮሚቴው አስተባባሪ ዶክተር ተመስገን ቡርቃ÷ በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባሌና ምዕራብ ወለጋ ተውጣጥተው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው Melaku Gedif Jul 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ከባሌና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች ተውጣጥተው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው። በባሌ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች ተውጣጥተው ሽኝት የተደረገላቸው ወጣቶች በወቅቱ እንደገለጹት መንግስት የሀገር ሉአላዊነትን ለማስከበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቁልቢ ገብርኤል በዓለ ንግስ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ ተገብቷል-ፖሊስ Melaku Gedif Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ ያለምንም የፀጥታ ችግር እና የትራፊክ አደጋ እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የድሬደዋ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በዓለ ንግሱ ሰላማዊ በሆነ መልኩ እንዲከበር ለማስቻል ለሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ንጉሱ ጥላሁን ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑካን ቡድን ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነት ላይ ተወያዩ Melaku Gedif Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን በአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ቤት ደንፎርድ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ ንጉሱን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የሚሰሯቸው ዘገባዎች የምዕራቡን ዓለም የፖለቲካ ፍላጎት ማንጸባሪቂያ ናቸው – ምሁራን Melaku Gedif Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሁራን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ሚዛናዊና ገለልተኛ ባልሆነ መልኩ የሚሰሯቸው የዜና ዘገባዎች የምዕራቡን ዓለም የፖለቲካ ፍላጎት ማንጸባሪቂያ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ምሁራን ሚዲያዎቹ ከፖለቲካ፣…
ስፓርት በሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ከብሩንዲ አንድ አቻ ተለያዩ Melaku Gedif Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ኢትዮጵያን ከብሩንዲ ያገናኘው ጨዋታአንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ውጤቱን ተከትሎ ብሩንዲ ከምድቡ 4 ነጥብ በመያዝ አንደኛ ሆና ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋግጣለች። በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሰራዊት የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን-የጅማ ዞን ነዋሪዎች Melaku Gedif Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር አለኝታ ለሆነው መከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የጅማ ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የዞኑ 20 ወረዳዎች እና አንድ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች በ2ኛው ዙር 180 በሬዎችንና 40 በጎችን በድጋፍ አበርክተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አፈ ጉባኤ የመከላከያ ሠራዊትን ተቀላቀሉ Melaku Gedif Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ‹‹የሀገር ጥሪን ስቀበል ለመጪው ትውልድ ፍቅርን አስተምራለሁ›› በሚል የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አፈ ጉባኤ ጌጢቱ ሲሳይ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ተቀላቅለዋል፡፡ አፈ-ጉባኤዋ ከ1979 ዓ.ም ጀምሮ ላባደር ክፍለ ጦር ኮምቦልቻ…