መንግስት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ አቋም ይዟል – አቶ አሕመድ ሽዴ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ አቋም ይዞ እየሰራ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ።
የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርምን ወደ ሙሉ ትግበራ ማስገባቱን ተከትሎ ከሲቪል ሰርቪስ…