Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል የ32 ሚሊየን መማሪያ መጻሕፍት ሕትመት ሥራ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ2018 ትምህርት ዘመን ከ32 ሚሊየን በላይ የመማሪያ መጻሕፍትን ለማሳተም ታቅዶ ሥራ ተጀምሯል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በቀጣዩ ዓመት የመማር ማስተማር…

በኦሮሚያ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ 25 ቢሊየን ብር የሚገመት አገልግሎት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በዘንድሮ ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 25 ቢሊየን ብር የሚገመት አገልግሎት ይሰጣል አለ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ከድር እንዳልካቸው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ…

በኦሮሚያ ክልል የማር ምርትን ለማሳደግ …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የንብ ማነብ ሥራን በዘመናዊ መንገድ በማከናወን የዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ በክልሉ ግብርና ቢሮ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ቴክኒካል አስተባባሪ አቶ ጎሞሮ ደሬሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ከማር ምርት…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለብርሃን አይነ ሥውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለብርሃን አይነ ሥውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የብሬል ፕሪንተር፣ ዲጂታል ሪከርድስ እና ሌሎች ቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ትምህርት ትውልድን ለማነጽና ለነገ ሀገር ተረካቢ የሆነ የተማረ ዜጋን…

ከ1 ሚሊየን በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የምስክር ወረቀት ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5 ሚሊየን የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና እስካሁን ከ1 ሚሊየን በላይ ወጣቶች ሥልጠናውን በማጠናቀቅ የምስክር ወረቀት ወስደዋል አለ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የዲጂታል ኢኮኖሚ ሥርዓት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ስዩም መንገሻ እንዳሉት ÷…

ከ308 ቢሊየን ብር በላይ ግዥ በኤሌክትሮኒክ ሥርዓት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ308 ቢሊየን ብር በላይ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ተፈጽሟል አለ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መሰረት መስቀሌ እንዳሉት ÷ በበጀት ዓመቱ የመንግሥት ግዥና…

9 ነጥብ 1 ሚሊየን የተሻሻሉ የዓሳ ጫጩት ዝርያዎች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 9 ነጥብ 1 ሚሊየን የተሻሻሉ የዓሳ ጫጩት ዝርያዎች ተሰራጭተዋል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት ለዓሳ…

የለውጡ ትሩፋት የሆኑ ሴት አመራሮች መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የለውጡ ትሩፋት የሆኑ ሴት አመራሮች መድረክ በሳይንስ ሙዚዬም እየተካሄደ ነው፡፡ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተዘጋጀው መርሐ ግብሩ “የኢትዮጵያ ሴቶች ከየት ወዴት” በሚል ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ በም/ጠቅላይ…

83 በመቶ አገልግሎቶቹን በኦንላይን የሰጠው ተቋም…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አሰራሩን በማዘመን 83 በመቶ አገልግሎቶቹን በኦንላይን እየሰጠ ነው፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ እቱገላ ተሾማ እንዳሉት ÷ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በቴክኖሎጂ የታገዝ…

በመዲናዋ የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ እውቅናው በ4 ኪሎ እንጦጦ፣ በጉለሌ የእፅዋት ማዕከል ኮሪደር ልማትና የእንጦጦ ወዳጅነት አደባባይ ፒኮክ ፓርክ…