ስፓርት በተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ የሚመለሰው ፕሪሚየር ሊጉ… Melaku Gedif Aug 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከወራት በኋላ በአዲስ የውድድር ዘመን ባለፈው ሳምንት ጅማሮውን ያደረገው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ተጠባቂ መርሐ ግብር ዛሬ ይጀምራል። ዛሬ ምሽት በለንደን ደርቢ የኢንዞ ማሬስካው ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን ከሜዳው ውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መሪ ለመሆን በተለያዩ ዘርፎች የካበተ ልምድና ተሞክሮ ሊኖር ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Aug 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መሪ ለመሆን በተለያዩ ዘርፎች እና ደረጃ የካበተ ልምድና ተሞክሮ ያስፈልጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖለቲካ በጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት መመራት አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Aug 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ገበያው በግል ጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት ሊመራ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግስት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር መንግስት መጽሐፍ ከውጤትና ከተጨባጭ ልምድ የተቀዳ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Aug 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግስት መጽሐፍን ይበልጥ አስፈላጊና ጠቃሚ የሚያደርገው ከውጤትና ከተጨበጭ ልምድና ተሞክሮ የተቀዳ መሆኑ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ አላስፈላጊ ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ ይወሰዳል Melaku Gedif Aug 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በመሰረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት ቁጥጥር እየተደረገ ነው አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ፡፡ በቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ ብርሃኑ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በመዲናዋ ያለውን የመሰረታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የወባ ሥርጭትን ለመከላከል… Melaku Gedif Aug 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመከላከል በቅንጅት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፡፡ በኢንስቲትዩቱ የወባ ፕሮግራም ባለሙያ አቶ ይርዳው እምሩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ የወባ በሽታ ሥርጭት በስፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊት… Melaku Gedif Aug 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን የሚከበረው የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ይዘት አለው፡፡ ቡሄ የክረምት ጭጋግ ተወግዶ ወደ ጸሃይ ብርሃንነትና ብሩህነት በሚሸጋገርበት ወቅት ይከበራል፤ ''ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት" ፤ "ዶሮ ከጮኸ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የትራምፕና ዘለንስኪ ውይይት በነጩ ቤተ መንግስት… Melaku Gedif Aug 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በኋይት ሃውስ በድጋሚ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን ማስቆም በሚቻልበት ሁኔታ፣ ሊኖሩ ስለሚችሉ የሰላም ጥረቶች፣ በአሜሪካ ድጋፍና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሻለ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Aug 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ ሁሉም አመራርና አባላት በተሻለ ትጋት ሊሰሩ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የብልፅግና…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የእርስ በርስ ትስስርን በማጠናከር አብሮነትን ያሳድጋል – አቶ አወል አርባ Melaku Gedif Aug 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የእርስ በርስ ግንኙነትን በማጠናከር መደጋገፍን አጉልቶ ያሳየ መልካም ተግባር ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በአፋር ክልል ሠመራ ሎጊያ…