የሀገር ውስጥ ዜና በመኸር እርሻ እስካሁን 7 ሚሊየን ሄክታር በዘር ተሸፍኗል Melaku Gedif Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የመኸር ወቅት እርሻ እስካሁን 7 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ በግብርናው ዘርፍ በመኸር፣ በበልግ እንዲሁም በመስኖ ልማት ሥራዎች ባለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቅመማ ቅመም ምርት እምቅ አቅም ያለው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል… Melaku Gedif Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለቅመማ ቅመም ምርት ያለውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም የዘርፉን ውጤታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ቶፊቅ ጁሃር ለፋና ዲጂታል…
ቢዝነስ ሲዳማ ክልል 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ Melaku Gedif Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡ በቢሮው የደንበኞች አገልግሎት የታክስ አወሳሰንና አሳባሰብ ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ሙላት ዮሴፍ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ከሁሉም አማራጮች የሚገኘውን ገቢ በሚገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ ከተካሄዱ ምርጫዎች ተሞክሮ በመውሰድ ማሻሻያዎችን ማቅረቡ ተገቢ ነው – ቋሚ ኮሚቴው Melaku Gedif Jul 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ጊዜያት ከተካሄዱ ምርጫዎች ተሞክሮ በመውሰድ ክፍተቶችን መሙላት የሚያስችሉ ማሻሻያዎችን ማቅረቡ ተገቢ ነው አለ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ የምርጫ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጀማል አሕመድ በደቡብ ካሎሪና ተወካዮች ም/ቤት እውቅና ተሰጣቸው Melaku Gedif Jul 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አሕመድ በደቡብ ካሎሪና ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የእውቅና ሰርተፊኬት ተበርክቶላቸዋል፡፡ አቶ ጀማል እውቅና የተሰጣቸው ሚድሮክ በእርሳቸው አመራር ሰጪነት ኢትዮጵያ በተለያዩ ምርቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ከተማ በ40 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት እየበቁ ነው Melaku Gedif Jul 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በመንግስትና በሕብረተሰቡ ተሳትፎ በ40 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት እየተደረጉ ነው፡፡ የሸገር ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ በላይ ረጋሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የማሕበረሰቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ ለሌሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው – የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች Melaku Gedif Jul 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ሥራ ለሌሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች። ከብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤትና ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ አመራሮች በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር የተከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች የሕዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ Melaku Gedif Jul 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ በፌዴራልና በክልሉ መንግስት እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች የሕዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው አሉ የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ። ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች የተውጣጡ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ…
ስፓርት ካርሎ አንቸሎቲ የአንድ ዓመት እስር ተፈረደባቸው Melaku Gedif Jul 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጣልያናዊው የሪያል ማድሪድ የቀድሞ አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲ ከገቢ ግብር ጋር በተያያዘ በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ የወቅቱ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አንቸሎቲ በፈረንጆቹ 2014 በፈጸሙት የግብር ማጭበርበር ክስ የአንድ ዓመት እስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፎረሙ የአህጉሪቱ ወጣቶችና ሥራ ፈጣሪዎችን ትስስር ለማጠናከር ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት Melaku Gedif Jul 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የአፍሪካ የሥራ ፈጠራ ፎረም የአህጉሪቱ ወጣቶችና ሥራ ፈጣሪዎች ያላቸውን ትስስር እንዲያጠናክሩ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል አሉ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና በዓድዋ ድል…