Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢኮኖሚ አርአያ የሚሆን ሥራ እያከናወነች ነው – የአፍሪካ ቻይና ፖሊሲና ምርምር ማዕከል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ዘርፍ ለአፍሪካ ሀገራት አርአያ የሚሆን ሥራ እያከናወነች ነው አለ የአፍሪካ ቻይና ፖሊሲና ምርምር ማዕከል፡፡ የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ፖል ፍሪምፖንግ በ2025 የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ጉባዔ ላይ…

በድሬዳዋ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አበረታች ውጤት አስገኝቷል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አበረታች ውጤት አስገኝቷል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ፣ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤትና የክልልና የከተማ አስተዳደር…

404 ሺህ በላይ የውጭና የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች በአፋር ክልል…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማስፋት የዘርፉን እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ አብዱ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ያለውን…

በአሜሪካ ማሳቹሴትስ በደረሰ የእሳት አደጋ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ማሳቹሴትስ ግዛት ባለ 3 ፎቅ ሕንጻ መኖሪያ ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡   ከዚህ ባለፈም በተፈጠረው አደጋው በርካታ ነዋሪዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡   በመኖሪያ…

ዘመኑን የዋጀ ቀልጣፋ የኢሚግሬሽን አገልግሎት ለመስጠት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ዘመኑን የዋጀ ቀልጣፋ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የአገልግሎቱ የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት…

በዓመቱ የኢትዮጵያን የተረጂነት ታሪክ ለመቀየር መሰረት የጣሉ ሥራዎች ተከናውነዋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ከተረጂነት ለመውጣት የተከናወኑ ሥራዎች የኢትዮጵያን የተረጂነት ታሪክ ለመቀየር መሰረት የጣሉ ናቸው አሉ የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲው ሥራዎች…

በክልሉ በሌማት ትሩፋት 50 ነጥብ 7 ሚሊየን እንቁላልና 47 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ወተት ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 50 ነጥብ 7 ሚሊየን እንቁላል እና 47 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ወተት ተመርቷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ…

የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ በ82 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ሙሃማዱ ቡሃሪ ባደረባቸው ሕመም ሕክምና ሲከታተሉ በነበሩበት ለንደን ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ሕይወታቸው ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ የናይጄሪያ ቀድሞ…

ለክልሉ ሕዝብ ጥያቄዎች ተጨባጭ ምላሽ ለመስጠት አመራሩ በትጋት ሊሰራ ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሕዝቡ ለሚነሱ ጥያቄዎች ተጨባጭ ምላሽ ለመስጠት አመራሩ በትጋት ሊሰራ ይገባል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ፡፡ የክልሉ ውኃና ኢነርጅ ቢሮ ሲያከናውነው የቆየውን የሕንጻ እድሳት፣ የውስጥ አደረጃጀትን ለሥራ ምቹ የማድረግ እና…

ኢባትሎ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር አከናውኗል፡፡ በተጨማሪም ኢባትሎ በአስተዳደሩ ያስገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገ ሲሆን÷…