የሀገር ውስጥ ዜና ከዓድዋ እስከ ዛሬ፡ የጽናትና የጀግንነት ጉዞ Melkam Fekadu Aug 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት የታሪክ ጉዞ በሀገር ሉዓላዊነት፣ በነጻነት እና በተጋድሎ ጽናት ላይ የተገነባ የብዙ ዘመናት ቅርስ ነው። ይህ ሰራዊት የሀገርን ድንበር እና ግዛታዊ አንድነት ከመጠበቅ ባሻገር፣ በችግርና በፈተና ወቅት ሁሉ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቻይናዋ ቼንዱ ከተማ አዲስ የካርጎ በረራ አስጀመረ Melkam Fekadu Aug 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቻይናዋ ቼንዱ ከተማ አዲስ የካርጎ በረራ በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። አዲሱ የካርጎ በረራ በደቡብ ምዕራብ ቻይና እና አፍሪካ መካከል አዲስ የካርጎ ትራንስፖርት መስመር የከፈተ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በምዕራብ ቻይና እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰማያዊ እና አረንጓዴ መለዮ ለባሾቹ Melkam Fekadu Aug 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ለአህጉረ አፍሪካና ለዓለም ሰላም ዋጋ እየከፈለ የሚገኝ የሰራዊት ክፍል ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከ70 ዓመታት በላይ የዘለቀ እና በአፍሪካ ቀዳሚ የሆነ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ልምድ ያላት ሀገር ስትሆን ቀጣናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊና አካታች በሆነ መንገድ እርስ በርስ እንዲደማመጡ ዕድል ፈጥሯል – የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር… Melkam Fekadu Aug 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊና አካታች በሆነ መንገድ እርስ በርስ እንዲደማመጡ ዕድል ፈጥሯል አለ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ጥቅም ዘብ፡- ዲፕሎማሲያችን Melkam Fekadu Aug 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድ ሀገር በዓለም አቀፍ መድረክ ያላት ጥንካሬ የሚለካው ከሌሎች ሀገራት ጋር የምታደርገውን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ግንኙነት በማጠናከር ብሔራዊ ጥቅሟን ማስጠበቅ እና የዜጎቿን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ስትችል ነው። ታዋቂው የአሜሪካ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ማሸነፍ ውስጥ እነማን ተሸነፉ? Melkam Fekadu Aug 26, 2026 0 ኢትዮጵያ በእርግጥም አሸንፋለች። የሚነሳው ጥያቄ ግን “ማንን ነው ያሸነፈችው?” የሚለው ነው። እስኪ እንጠይቅ እውነትም እነማን ተሸነፉ? በኢትዮጵያ ያለመነጋገር ሽንቁር ለዘመናት አዋግቶናል። ያለፉ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ምስጢር ሲገለፅ አለመነጋገር፣ አለመደማመጥ፣ አለመግባባት የተሰኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የዲጂታል ዘመን ሥልጣኔ በኢትዮጵያ Melkam Fekadu Aug 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀደም ባሉት ዓመታት አንድ የመንግሥት አገልግሎት ለማግኘት፣ መታወቂያ ለማደስ ወይም የንግድ ፈቃድ ለማውጣት ይደርስ የነበረው እንግልት የብዙዎቻችን የዕለት ተዕለት ትዝታ ነበር። ረጅም ሰልፍ፣ «ዛሬ ኃላፊው የሉም» የሚል ምላሽ እና የፋይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመዲናችን ነዋሪዎች ተጠቃሚነት በቅንነትና በታማኝነት እየሰራን እንገኛለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melkam Fekadu Aug 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመዲናችን ነዋሪዎች ተጠቃሚነት በቅንነትና በታማኝነት እየሰራን እንገኛለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ አራት ዘመናዊ የተሽከርካሪ ማቆሚያዎች፣ ተርሚናሎችና ገበያ ማዕከላት (በጎተራ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ለማጠናከር Melkam Fekadu Aug 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በክልሉ የ2019 የተቀናጀ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ንቅናቄ በከንባታ ዞን በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክክሩ ታሪካዊነት Melkam Fekadu Aug 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ውስብስብና ዘመናት የተሻገሩ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ስብራቶች በአንድ ጀንበር የተፈጠሩ አይደሉም፤ በመሆኑም በአንድ ጀንበር አያበቁም። የቆዩ ታሪካዊ ቁስሎችን ማከም፣ የተከማቹ ቅሬታዎችን መካስና የላላውን ማህበራዊ መዋቅር መልሶ…