Fana: At a Speed of Life!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥን ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥን ነው አለ የሐረሪ ክልል፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን እንደገለጸው በሐረሪ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን አሳድጓል፡፡ ዘጠኝ ቁልፍ…

ምክክሩ ለቀጣይ ትውልድ የተሻለች ኢትዮጵያን ለማስረከብ ዕድል ይሰጣል – ተመካካሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው አለመግባባቶችን በምክክር በመፍታት የተሻለች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስረከብ የሚያስችል ትልቅ ዕድል ነው አሉ ተመካካሪዎች፡፡ ተሳታፊዎቹ እንዳሉት ምክክሩ ለተሳታፊዎች ሀሳባቸውን በነጻነት የማቅረብ እድልን የፈጠረ…

የምክክር ሒደቱ ነፃ፣ ገለልተኛ፣ አካታችና አሳታፊ ሆኖ ቀጥሏል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃ፣ ገለልተኛ፣ አካታች እና አሳታፊ ሆኖ በቀጠለው የምክክር ሒደት የማንኛውም ተመካካሪ አቤቱታና ቅሬታ እየተስተናገደ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገራዊ የምክክር ሒደቱን…

በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሐዌ ጉዲና ወረዳ በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ አራት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋናው የኃይል መረብ (ግሪድ) ርቀው…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች፡-

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ሥላሴ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክተው በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ምክትል ዋና ኮሚሽነሯ በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች እንደሚከተለው…

ሀገራዊ ምክክርና አሰባሳቢ ትርክት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክክርና መደመር እሴቶች የሚገነባው አሰባሳቢና ገዢ ትርክት የጸናች፣ የበለጸገችና የሁሉም እኩል ቤት የሆነች ኢትዮጵያን ዕውን ማድረግ ያስችላል፡፡ ጥንታዊ የሰው ዘር መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ በታሪኳ በርካታ የፖለቲካ ውጣ ውረዶችን…

አዲሲቷ ኢትዮጵያ ወደ ባህር ስትገሰግስ የታሪክ እጥፋቷን አቅንታ የነበረችበትን የክብር ቦታ ትመልሳለች

ጥንታዊቷ የህዝቦች የጽናት ድምር ውጤት የሆነችው ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ የበርካታ ታላላቅ ታሪኮች እና የስልጣኔዎች ባለቤት ብትሆንም፣ ላለፉት ሦስት አስር ዓመታት የባህር በር አልባ በመሆኗ የኢኮኖሚ እና የጂኦፖለቲካዊ እምቅ አቅሟ ተገድቦ ቆይቷል። ነገር ግን፣ በፅኑ ጀግኖች የተገነባው…

ችግኝ ብቻ ሳይሆን ተስፋን የምትተክል ከተማ

አንድ ከተማ የምትመዘነው ለነገ ትውልድ በምትተወው ዘላቂ ልማት፤ በምትጠብቀው ተፈጥሮ እና ዛሬ በምትተክለው ችግኝም ጭምር ነው። ‎ ‎አዲስ አበባም በዚህ የለውጥ ጉዞ ውስጥ በየዓመቱ ነዋሪዎቿን በነቂስ በማሳተፍ፣ የከተማዋን መሬት በአረንጓዴ ለመሸፈን ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ…

የህገ ወጡ ቡድን ህወሓት ሌብነት እስከ እርጅና

ኢትዮጵያ በሕገ ወጡ የህውሓት ቡድን የስልጣን ዘመናት ለሦስት አስርት ዓመታት በሙስና አሜከላ ስትወጋ፤ በሌብነት ማቅ ስትማቅቅ ቆይታለች፡፡ እኔ ብቻ ልብላ በሚል መርዝ የተተበተበው ህገወጡ ቡድን በስልጣን ላይ በዘለቀባቸው እነዚያ ዓመታት ሀገርና ሕዝብን ከቁብ ሳይቆጥር በስግብግብነት…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጥሎ ይካሄዳል። የሙዚቃ ባለሙያዎችን ፣የሙዚቃ ወዳጆችንና መድረክ ያጡ ባለተሰጥኦ ድምጻውያንን በአንድ ያገናኘው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ…