ጽምዶ የአምባገነኑ የኤርትራ መንግሥት መጠቀሚያ መሳሪያ ነው – ኤርትራዊው የማህበረሰብ አንቂ ኢዩኤል ዮሐንስ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጽምዶ የአምባገነኑ የኤርትራ መንግስት መጠቀሚያ መሳሪያ ነው አለ ኤርትራዊው የማህበረሰብ አንቂ ኢዩኤል ዮሐንስ።
ሰማያዊ ማዕበል የተሰኘ ዴሞክራሲና ፍትህ በኤርትራ እንዲሰፍን የሚሰራ ተቋም መስራች የሆነው ኢዩኤል ዮሐንስ ከፋና ዲጂታል ጋር…