ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ፓትሪክ ዶርጉን አስፈረመ Meseret Awoke Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ወጣቱን ተከላካይ ፓትሪክ ዶርጉን ከጣሊያኑ ክለብ ሊቼ በ35 ሚሊየን ዩሮ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የ20 ዓመቱ ዴንማርካዊ ተከላካይ በዩናይትድ እስከ ፈረንጆቹ 2030 የሚያቆየውን ውል ፈርሟል። በሌላ የዝውውር መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫው ውጤት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Meseret Awoke Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምርጫው ውጤት የተጣለብን አመኔታ እና ኃላፊነት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትእና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የታንዛኒያው ቻማ ቻ ማፒንዱዚ (ሲ ሲ ኤም) ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ኢማኑኤል ኔቼንቤ (ዶ/ር) አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) ዋና ፀሃፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ሽብሩ ማሞ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገለጸ Meseret Awoke Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ የተከሰተው የአውሮፕላንና ሄሊኮፕተር መጋጨት አደጋ የሰዎችን ህይዎት በመንጠቁ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡ እንደ አሜሪካ አቪዬሽን አስተዳደር መረጃ÷ አውሮፕላኑ 60 መንገደኞችን እና አራት የበረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዚምባቡዌው አፍሪካን ናሽናል ዩኒዬን – ፓትሮይቲክ (ዛኑ ፒኤፍ) ፓርቲ የብሔራዊ ውጭ ግንኙነት ጸሃፊ አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) ጸሃፊው ሲምባራሼ ሙቤንጌግዊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ እና የመንግስት ኮሙኒኬሸን ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይጄሪያው ኦል ፕሮግረሲቭ ኮንግረንስ (ኤ ፒ ሲ) ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አል ሀጂ አሊ ቡካር ዳሎሪ አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) ምክትል ሊቀመንበሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሃሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጂቡቲው ፒፕልስ ሪለይ ፎር ፕሮግረስ ( አር ፒ ፒ ) ፓርቲ ዋና ጸሀፊ ኢያስ ሙሳ ዳዋለህ ለመ አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) ዋና ጸሀፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሐማስ 8 ታጋቾችን ለቀቀ Meseret Awoke Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐማስ በተኩስ አቁም ስምምነቱ መሰረት ሥምንት እስራኤላውያንና የታይ ዜጎችን መልቀቁ ተሰምቷል፡፡ በቴል አቪቭ በግዙፍ ስክሪን ታጋቾች ሲለቀቁ የተመለከቱ በርካታ እስራኤላውያን ደስታቸውን ሲገልጹ እንደነበር መመልከት ተችሏል፡፡ በተኩስ አቁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት ለቀጣናው ሰላምና እድገት ከሩዋንዳ ጋር ያለውን ትብብር አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ Meseret Awoke Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥትና መሪው ብልጽግና ፓርቲ ለቀጣናው ሰላምና ብልጽግና ከሩዋንዳ ጋር ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ በአውሮፕላንና ሄሊኮፕተር ግጭት እስካሁን የ19 ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Awoke Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን እና ሄሊኮፕተር አየር ተጋጭተው በተፈጠረ አደጋ እስካሁን የ19 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ እንደ አሜሪካ አቪዬሽን አስተዳደር መረጃ÷ አውሮፕላኑ 60 መንገደኞችን እና አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ…