Fana: At a Speed of Life!

በአሜሪካ 64 ሰዎችን የጫነ አውሮፕላንና 3 ወታደሮችን የያዘ ሄሊኮፕተር አየር ላይ ተጋጩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ 64 ሰዎችን የጫነ አውሮፕላን እና ሶስት ወታደሮችን የያዘ ሄሊኮፕተር አየር ላይ መጋጨታቸው ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ አቪዬሽን አስተዳደር እንዳስታወቀው÷ አውሮፕላኑ 60 መንገደኞችና አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ…

ዩክሬን የሩሲያ ነዳጅ ማጣሪያን በድሮን መታች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬን በአንድ ሣምንት ውስጥ ሁለተኛውን የሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያ በአራት ሰው አልባ አውሮፕላኖች መምታቷ ተሰምቷል፡፡ ከምስራቅ ዩክሬን በ800 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የሩሲያ ክስቶቮ ከተማ የሚገኘውን የነዳጅ ማጣሪያ መምታቷን ነው ዩክሬን…

ሁሉም ዜጋ ኢትዮጵያን ለዓለም በማስተዋወቅ ለሀገሩ አምባሳደር እንዲሆን ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉም ዜጋ የኢትዮጵያን ዕድገትና ደማቅ እሴቶች ለዓለም በማስተዋወቅ ለሀገሩ አምባሳደር ሊሆን እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ኢትዮጵያ ከጥንትም ለአፍሪካውያንና…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከሮክፌለር ፋውንዴሽን ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሮክፌለር ፋውንዴሽን ፕሬዚዳንት (ዶ/ር) ራጂቭ ሻህ ጋር ተወያዩ። በውይይቱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል። አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

በአፍሪካ የኤሌክትሪክ ሃይል ለማመንጨት 35 ቢሊየን ዶላር ሊመደብ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ እና ሌሎች ተቋማት በአፍሪካ የኤሌክትሪክ ሃይል ለማስፋፋት ቢያንስ 35 ቢሊየን ዶላር ለመመደብ የሚያስችል ቃል መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ በታንዛኒያ ዳሬሰላም ይህን አስመልክቶ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችና የዓለም…

በአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ የከፍተኛ ደረጃ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ የከፍተኛ ደረጃ ስብሰባ በኬኒያ ናይሮቢ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ዛሬ እና ነገ የሚካሄደው ስብሰባው በአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ በተለይም በህብረቱ ዘላቂ ፋይናንስ እና የስራ መዋቅር ማሻሻያ እንዲሁም ህብረቱ…

ፕሮግራሙ የሆስፒታሎችን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ይጠቅማል- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የሆስፒታሎችን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ጠቃሚ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የሥድስት ወራት…

የዲራሼ፣ ኩሲሜ፣ ማሾሌ እና ሞሲዬ ብሔሮች የዘመን መለወጫ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲራሼ፣ ኩሲሜ፣ ማሾሌ እና ሞሲዬ ብሔሮች የዘመን መለወጫ በዓል በጋርዱላ ዞን ጊዶሌ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የአጎራባች…

በድሬዳዋ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ አሥተዳደር የዘንድሮው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በይፋ ተጀምሯል። የተፋሰስ ልማት ሥራው "የአፈር ጥበቃ ስራችን ለብልፅግናችን" በሚል መሪ ሐሳብ በ38 የገጠር ቀበሌዎች ላይ ተጀምሯል። የአሥተዳደሩ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ፈትያ…

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ የሴክተር ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የሴክተር ጉባዔ በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር) በዚሁ…