Fana: At a Speed of Life!

ከ21 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ባላፉት 6 ወራት 21 ሺህ 104 አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን አስታውቋል፡፡ ደንበኞቹ 6 ሺህ 455 በኦሮሚያ፣ 6 ሺህ 306 በአማራ፣ 2 ሺህ…

አሜሪካ ጋዛን መልሳ መገንባት ትፈልጋለች አሉ ፕሬዚዳንት ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በእስራኤል-ጋዛ ጦርነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ መሪዎቹ ውይይታቸውን አስመልክተው በነጩ ቤተ-መንግስት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ አሜሪካ ጋዛን በመረከብ…

ኔዘርላንድስ ከስደት ተመላሾች ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከስደትና ከስደት ተመላሾች ጋር በተያያዘ እያከናወነች ያለውን ጥረት እንደምትደግፍ ኔዘርላንድስ አስታወቀች፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ከኔዘርላንድስ የፍትሕና ደህነነት ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ…

የሕዝቡን የልማት ፍላጎት መሰረት በማድረግ በተተገበሩ ኢንሼቲቮች አበረታች ውጤት ተገኝቷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት የሕዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የልማት ፍላጎት መሰረት በማድረግ በተተገበሩ ኢንሼቲቮች አበረታች ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። የክልሉ መንግሥት ያለፉት ስድስት ወራት…

ሀገር አቀፍ የወጣቶች የሰላምና ደህንነት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የወጣቶች የሰላምና ደህንነት ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የሥነ-ህዝብ ልማት ፈንድ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ኮንረንሱ "ወጣት የሰላም ባለቤት" በሚል መሪ…

ኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት ሥርዓትን ለማሻሻል በቁርጠኝነት እየሰራች ነው – ዶ/ር መቅደስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 156ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ዶ/ር መቅደስ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ፥ ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ደረጃ ጤና አጠባበቅ፣ የሕክምና…

የኢትዮጵያና ሩሲያን ትስስር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኑን የሩሲያው ዩናይትድ ፓርቲ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና ሩሲያን ትስስር ለማጠናከር የሩሲያው ዩናይትድ ፓርቲ ቁርጠኛ መሆኑን የብሪክስ አባል ሀገር እህት ፓርቲ የሩሲያው ዩናይትድ ላዕላይ ምክር ቤት ቢሮ አባል፣ የሩሲያ ፌዴሬሽን ሴናተር እና የሴኔቱ የውጭ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ አንድሬይ ክሊሞቭ…

የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ለማስረጽ የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ጥሩ አጋጣሚ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የባሕር በር የማግኘት ፍላጎትና እንቅስቃሴ ለማስረጽ 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ መልካም አጋጣሚ መሆኑን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ጉባዔው የሚፈጥረውን መልካም አጋጣሚ በአግባቡ በመጠቀም…

ፕሬዚዳንት ታዬ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንቶች አቶ ተመስገን ጥሩነህና አቶ አደም ፋራህ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የኢትዮጵያን የልዕልና ጉዞ እናሳካዋለን – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የልዕልና ጉዞ እናሳካዋለን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ ብልፅግና ፓርቲ የጠራ ሃሳቡንና ትክክለኛ…