የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከታንዛንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከታንዛንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጃንዋሪ ማካምባ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ ቀጣናዊ የጋራ ፍላጎት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ትምህርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የትምህርት ሚኒስትር አህመድ ቤልሁ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በፓሪስ እየተካሄደ ከሚገኘው 42ኛው የዩኔስኮ ጠቅላላ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን አቅም ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የሴቶች የኢትዮጵያ ተወካይ ሴሲል መኩሩቡጋ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሥርዓተ ጾታ እኩልነት እና የሴቶችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጋዛ ውስጥ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት በእንስሳት የሚጎተቱ ጋሪዎች በስፋት ለመጓጓዣነት እንዲውሉ አድርጓል Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የተነሳ ጋዛ ውስጥ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት በእንስሳት የሚጎተቱ ጋሪዎችን በስፋት ለመጓጓዣነት እንዲውሉ እያደረገ መሆኑ ተመላክቷል። በጋዛ አሁን ላይ የጭነት እንስሳት ጋሪ ሲጎትቱና ሰው ሲያመላልሱ እንዲሁም እቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ለሀገር ውስጥ ገቢ አሰባሰብ እድገት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታወቀ Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ከሀገር ውስጥ የሚሰበሰበውን ገቢ ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ ልዑካን ቡድን ከሀገር ውስጥ የሚሰበሰበውን ገቢ ለማሳደግ የሚያስችል…
የሀገር ውስጥ ዜና የስልክ መስመሮችን ከቴሌ እውቅና ውጪ በመጠቀም የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገወጥ የስልክ መስመሮችን ከቴሌ እውቅና ውጪ ሲጠቀም ነበር በሚል የተጠረጠረ ግለሰብ ከነ እቃው በቁጥጥር ስር መዋሉን የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ዘርፍ አስታወቀ። በሐረሪ ክልል ድሬ ጠያራ ወረዳ ውስጥ አንድ ግለሰብ በሕገወጥ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳፋሪኮም በግማሽ ዓመት 34 ነጥብ 2 ቢሊየን የኬኒያ ሽልንግ የተጣራ ትርፍ አገኘ Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም በግማሽ ዓመት 34 ነጥብ 2 ቢሊየን የኬኒያ ሽልንግ የተጣራ ትርፍ ማኝኘቱን አስታወቀ፡፡ የኬንያው ኩባንያ ጠንካራ ሆኖ እንደቀጠለ የገለጸ ሲሆን፥ በግማሽ ዓመቱ የ10 ነጥብ 9 በመቶ የገቢ እድገት በማስመዝገብ በአጠቃላይ 41 ነጥብ 6…
የሀገር ውስጥ ዜና ለፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ትልቅ እድል አለ – አምባሳደር ሚያን አቲፍ Meseret Awoke Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን አምባሳደር ሚያን አቲፍ ለሀገራቸው ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ትልቅ እድል እንዳለ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር ሚያን አቲፍ ሸሪፍን ዛሬ በጽህፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና 299 ሺህ 990 ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ደረሰ Meseret Awoke Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2ኛው ዙር ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ የገዛው 299 ሺህ 990 ነጥብ 3 ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን አስታወቀ። ከ10 ቀናት በፊት 514 ሺህ 200 ኩንታል ዩሪያ የጫነች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ጦር ተተኳሽ ለመግዛትና የጦር መሳሪያ ለማምረት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልገው ገለጸ Meseret Awoke Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ተተኳሽ መሳሪያዎችን ለመግዛትና የጦር መሳሪያዎችን ለማምረት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የሀገሪቱ ኮንግረስ እንዲያጸድቅለት ጠየቀ፡፡ አሜሪካ የተለያዩ ጦር መሳሪያዎችን ወደ ዩክሬን እና አሁን ደግሞ ለእስራኤል እየላከች መሆኑ መረጃው…