Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 1 ነጥብ1 ቢሊየን ብር ለመልሶ ግንባታ መደበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይል መቆራረጥ ለመቅረፍ 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ለመልሶ ግንባታ መመደቡን አስታወቀ። የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ስራ አስኪያጅ አቶ ዮሐንስ ገብሬ ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ባደረጉት ቆይታ በመዲናዋ የኃይል…

በሰባቱ አመቱ ጦርነት የተጻፉ ደብዳቤዎች ከ265 ዓመታት በኋላ ተነበቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ አሁኑ ማሕበራዊ ሚዲያ ተደራሽ ባልሆበነበት ዘመን ሰዎች ሰላምታቸውን፣ ፍቅራቸውን፣ ናፍቆታቸውንና ፍላጎታቸውን በወረቀት አስፍረው ለልባቸው ሰው እንዲደርስ በመልክተኛ ይልካሉ፡፡ መልዕክተኛው በቶሎ ካደረሰው እሰየው ብለው ምላሽን ይጠባበቃሉ ፤…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤሌክትሮኒክ ግብይት ለሚገዙ እቃዎች የካርጎ ማዕከል ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤሌክትሮኒክ የግብይት ሥርዓት ለሚገዙ እቃዎች (ኢ-ኮሜርስ) የሚውል የካርጎ ማዕከል በቅርቡ ወደ ሥራ ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ፥የካርጎ አገልግሎቱን…

ተመድ የጁባ አካባቢ ነዋሪዎችን ከአካባቢያቸው በመልቀቅ ከጎርፍ አደጋ እንዲጠበቁ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት በጁባ እና ሸበሌ ወንዞች ላይ የጎርፍ አደጋ ከፍተኛ መሆኑን አስጠንቅቆ መላው የጁባ አካባቢ ነዋሪዎች ከአካባቢው እንዲለቁ አሳሰበ። በኬንያ እና ሶማሊያ የጣለው ከባድ ዝናብ…

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትን አንደኛ ዓመት በተመለከተ ከኢፌዴሪ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትን አንደኛ ዓመት በተመለከተ ከኢፌዴሪ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ለሰላም ባላቸው የጸና አቋም የተነሣ የውጭም ሆኑ የውስጥ ጠላቶች በተነሡ ጊዜ ሁሉ እየተጠቁም ቢሆን አስቀድመው የሰላምን አማራጭ ይፈልጋሉ፡፡ የፈሩ፣ ዐቅመ ቢሶችና ደካሞች…

ቻይና በሣይንስና ቴክኖሎጂ መስክ ፈጠራን አስመልክቶ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ለመስራት ፍቃደኛ ናት – ፕሬዚዳንት ሺ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሣይንስና ቴክኖሎጂ መስክ ፈጠራን አስመልክቶ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ለመስራት ፍቃደኛ መሆኗን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ፕሬዝዳንቱ በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቾንግቺንግ ማዘጋጃ ቤት በተከፈተው የመጀመሪያው በሣይንስና ቴክኖሎጂ…

በሹዙ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቻይና ሹዙ በተካሄደ የማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶች ምድብ አትሌት መልካ ደርቤ ርቀቱን 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ በተመሳሳይ…

በአንድነትና በጎነት የሚያምን ትውልድ ለሀገር እድገት ሚናው የጎላ ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ8ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 690 በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አስመርቋል። በመድረኩ የተገኙት የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ፥ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በሰላም ዘርፍ የሚያደርጉት አበርክቶ ከፍተኛ…

አሜሪካ በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ ኢንቨስት እንድታደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ ኢንቨስት እንድታደርግ ጥሪ ቀረበ፡፡ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የሚካሄደው የአፍሪካ-አሜሪካ የንግድ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የደቡብ…

ጥቅምት 24 መቼም የትም አይደገምም – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰው ጥቃት በሀገራችን ታሪክ ጥቁር ጠባሳ አሳርፎ ያለፈ ክስተት ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ቀኑን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷የኢትዮጵያ…