Fana: At a Speed of Life!

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለህብረብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና" በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቀኑ በተለያዩ ሁነቶች በቦንጋ ማዕከል ተከብሯል ።…

መላው ኢትዮጵያውያን ለሰንደቅ ዓላማ ከፍታና ክብር ዘብ መቆም አለባቸው – አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው ኢትዮጵያውያን ለሰንደቅ ዓላማ ከፍታና ክብር ዘብ መቆም አለባቸው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ ፕሬዚዳንት…

ለ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች የምግብና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች የምግብና የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፤ በሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታ፣ የአስቸኳይ ድጋፍ፣ የግብርና ስራዎችና ሌሎች ሀገራዊ…

ከዚህ ቀደም ለልማት ስራ ባልዋለ አካባቢ የቅባት እህል በስፋት እየለማ ነው – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ቀደም ለልማት ስራ ያልዋለና በረሀማ የሆነ አካባቢ ለዘይት ፋብሪካ በግብአትነት የሚውል የቅባት እህል በስፋት እየለማ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። የተፈጥሮ ጸጋን በአግባቡ መጠቀም ከተቻለ ውጤታማ…

ቱርክ ከአፍሪካ ጋር በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር ታደርጋለች – ኤርዶሃን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከአፍሪካ ጋር በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር እንደምታደርግ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን ገለጹ፡፡ ኤርዶሃን በ4ኛው የአፍሪካ -ቱርክ የቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የቱርክ ባለሃብቶች በአፍሪካ…

የትምህርት ጥራት ችግሮችን ለመቅረፍ የመምህራን ጉዳይ ሊጤን ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተማሪዎች ውጤት ላይ የተመዘገበውን ዝቅተኛ ውጤት ለማሻሻልና የትምህርት ጥራት ችግሮችን ለመቅረፍ የመምህራን ጉዳይ ሊጤን እንደሚገባው ምሁራን ተናገሩ። ምሁራኑ ለተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል ሁሉም ሀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ብለዋል።…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጣሊያን፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ አምባሳደሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጣሊያን፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ፥ ከጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ፣ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አውየር እና ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ…

አምባሳደር እፀገነት በዛብህ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቡሩንዲ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እፀገነት በዛብህ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለብሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫራይስት ንዳዪሺሚዬ አቅርበዋል። በዚህ ወቅት አምባሳደር እፀገነት ከኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እና ከኢትዮጵያ ህዝብ ለፕሬዚዳንቱ…

ጀርመን ለኢትዮጵያ የ10 ነጥብ 1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በሰሜን ኢትዮጵያ ተከስቶ በነበረው ግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ10 ነጥብ 1ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉን በአማራ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች ተግባራዊ ለማድረግ የጀርመን ኤምባሲ በኢትዮጵያ እና…

ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛ የፕሪሚየር ሊግ ድሉን አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ድሬዳዋን የገጠመው ኢትዮጵያ ቡና በጫላ ተሽታ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ኢትዮጵያ ቡና ነጥቡን 6 በማድረስ ሊጉን…