ፋና ስብስብ ቤታቸውን ሲያድሱ የነበሩ ጥንዶች የጥንት የወርቅ ሣንቲሞችን ማግኘታቸው ተነገረ Meseret Awoke Oct 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የሚኖሩ ጥንዶች ቤታቸውን ሲያድሱ የጥንት የወርቅ ሣንቲሞችን ማግኘታቸው ተሰማ፡፡ የወርቅ ሣንቲሞቹ በእንግሊዝ ከ17 እስከ 18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደነበሩ ተነግሯል፡፡ በእንግሊዝ ሀገር ኑሯቸውን ያደረጉት ጥንዶቹ ቤታቸውን ለማደስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ነጠላ ትኬት የ1 ነጥብ 76 ቢሊየን ዶላር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊ ሆነ Meseret Awoke Oct 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት የተሸጠ ነጠላ ትኬት በታሪክ ሁለተኛው ትልቁ ሎተሪ የሆነውን 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ዶላር ማሸነፉ ተሰምቷል። ፓወርቦል የተባለ የሎተሪ አጫዋች ድርጅት፤ ይህ ክስተት ከመቶ አንድ ሣይሆን ከ292 ነጥብ 2 ሚሊየን አንድ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ያከናወናቸውን ስራዎች አስመልክቶ ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ገለጻ አደረገ Meseret Awoke Oct 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው የሚገኙ ስራዎችን አስመልክቶ ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ገለጻ አድርጓል። የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርአያ (ፕ/ር) ÷ ገለጻው ኮሚሽኑ ከምስረታው ጊዜ አንስቶ እየሰራቸው የሚገኙ…
Uncategorized የኤድንበራ ሰፋኒት የሆኑት ግርማዊት ልዕልት በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ወቅት ዛሬ በቢሮዬ አግኝቼ በተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ መክረናል። በሀገራችን ለሚያደርጉት… Meseret Awoke Oct 11, 2023 0
የሀገር ውስጥ ዜና በተከታታይ 2 ዓመት ያስፈተንኳቸው ተማሪዎች በሙሉ የማለፊያ ነጥብ ያመጡት ለጥራት በተሰጠው ትኩረት ነው – የባህርዳር ስቴም ት/ቤት Meseret Awoke Oct 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ተከታታይ ዓመታት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ያመጡበት የባህርዳር ስቴም ትምህርት ቤት የስኬቱ ምንጭ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መሰጠቱ እንደሆነ አስታውቋል፡፡ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የስቴም ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ሕክምና ማዕከሉን በአርቲስት አሊ ቢራ ስም ሠየመ Meseret Awoke Oct 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሐረር ህይወት ፋና ሁሉን አቀፍ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የገነባውን የካንስር ሕክምና መስጫ ማዕከል በአርቲስት አሊ ቢራ ስም ሠይሟል። የማዕከሉ ስያሜ በክቡር አርቲስት ዶ/ር አሊ ቢራ በተሰየመበት ወቅት የተገኙት የሐረሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተወካዮች ም/ቤት አባላት አመኔታ ሲያጡ ውክልናቸው የሚነሳበት ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ Meseret Awoke Oct 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመረጣቸው ሕዝብ አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ውክልናቸውን ማንሳት በሚቻልባቸው ሒደቶች ላይ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጀ። ዜጎች በመረጡት ተወካያቸው ላይ አመኔታ የሚያጡ ከሆነ የይውረድልን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ከቶኒ ብሌይር ኢኒስቲትዩት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ከቶኒ ብሌይር ኢኒስቲትዩት የስራ ሃላፊዎች ጋር በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ቶኒ ብሌይር ኢኒስቲትዩት በኢንቨስትመንት እቅድ ዝግጅት፣ በክትትልና ግምገማ ዘርፍ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶዶ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ በ14 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ Meseret Awoke Oct 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ በ14 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ የወረዳው ትራፊክ ፍሰት ቁጥጥር ኃላፊ ዋና ሳጅን አማረ ታከለ እንደገለፁት፥ መነሻውን ሆሳዕና አድርጎ ወደ አዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ14 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ የ2023 የታዳጊ ተመራማሪዎችን ሽልማት አሸነፈ Meseret Awoke Oct 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖረው የ14 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ሂመን በቀለ የ2023 የታዳጊ ተመራማሪዎችን ሽልማት አሸንፏል፡፡ ሂመን ሽልማቱን ያገኘው ÷ የቆዳ ካንሰርን የሚከላከል ሳሙና ፕሮጀክት በማቅረብና በሱ ደረጃ ካሉ ታዳጊ ተመራማሪዎች ጋር ተወዳድሮ…