Fana: At a Speed of Life!

አቶ ብናልፍ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ. ፖፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በኢትዮጵያ ያለውን የሰላም ግንባታ ሂደት ስለሚደግፍበት ሁኔታ መክረዋል፡፡…

በዓለም ላይ ካሉ የአበባ እጽዋት ዝርያዎች ግማሽ ያህሉ የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ በዓለም ላይ ከሚገኙት 45 በመቶ የአበባ እፅዋት ላይ የመጥፋት አደጋን ተጋርጧል ሲሉ ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ፡፡ በዓለም ላይ በተፈጥሮ እየደረሰ ባለው ጫና ለአደጋ ከተጋለጡት የአበባ ዕጽዋት ዝርያዎች መካከል…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የስልጠና መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የሚሳተፉበት 2ኛ ዙር የስልጠና መድረክ በዛሬው ዕለት በ10 የስልጠና ማዕከላት ተጀምሯል፡፡ ብልፅግና ፓርቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ አመራሮቹን በክህሎት፣ በልምድ እና በእውቀት ለማብቃት ሰፊ…

ስለአዕምሮ ጤና ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዕምሮ ጤና ሰዎች ስለሚያስቡት፣ ስለሚሰማቸው እና በዚህም ስለሚያሳዩት ባህሪ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ የአዕምሮ ጤና ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ሲሆን፥ ቀኑ ስለአዕምሮ ጤና ግንዛቤ በማስጨበጥና የተለያዩ መርሐ ግብሮችን በማከናወን…

ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራችሁ ያላትን ሃብት ማየት፣ ማውጣት፣ ማስተዋወቅና ማገልገል ይጠበቅባችኋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራችሁ ያላትን ሃብት ማየት፣ ማውጣት፣ ማስተዋወቅ እና ማገልገል ይጠበቅባችኋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ፥ ብዙ ታሪክ፣ ቅርስ፣…

በጋምቤላ ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል የቤት ለቤት ዘመቻ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የወባ በሽታን በመከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ የቤት ለቤት ዘመቻ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ። በጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራም ባለሙያና አስተባባሪ አዲሱ ጦና ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን…

እሬትና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞቹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እሬት ለቆዳ ችግሮች ፍቱን የሚባል ዕጽዋት ቢሆንም ጥቅሙ ግን ከዚያም የላቀ ነው ሲሉ የዘርፉ ባለሙያዎች ምርምራቸውን እንደቀጠሉ ነው፡፡ የጤና ችግሮች ሲከሰቱ መፍትሄ ናቸው ተብሎ በተለያዩ ምክንያቶች የሰሙትን ከመተግበርዎ በፊት የህክምና…

ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ፌሮ ብረት ከቀረጥ ነጻ አስገብቷል የተባለ ግለሰብ በሙስና ወንጀል ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ፌሮ ብረት ከቀረጥ ነጻ ወደ ሀገር ውስጥ አስገብቷል የተባለው ግለሰብ ላይ ተደራራቢ የሙስና ወንጀል ክስ ቀርቦበታል። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ…

ኢትዮጵያ የዲጂታል መታወቂያ ለስደተኞች ልትሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የዲጂታል መታወቂያ ለስደተኞች ልትሰጥ መሆኑን የስደተኞችና ከስደት ተመላሽ ኮሚሽን አስታወቀ። ለስደተኞች የብሄራዊ የዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ በኮሚሽኑ፣ በብሄራዊ…

አቶ ደመቀ አፍሪካ ህብረትና ተመድ በሰላምና ደህንነት ዙሪያ የተቀናጀ ጥረትና ትብብር እንዲያደርጉ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአፍሪካ ህብረትና ተመድ በሰላምና ፀጥታ ዘርፍ የተቀናጀ ጥረት እና ትብብር እንዲያደርጉ ጠየቁ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት ዛሬ በአዲስ አበባ…