Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ዘመናዊ የግብርና ምርት መሸጫና ማከማቻ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የግብርና ምርት መሸጫና ማከማቻ ማዕከል ተመርቋል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ በለሚኩራ ያስገነባው ዘመናዊ የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል የአምራችነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ተመርቆ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡…

የአምራችነት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የአምራችነት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ ዕለቱ "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ይህም ኢትዮጵያ ሸማች ከመሆን አልፋ አምራች በመሆን የሕዝብን ፍላጎት በሀገር ልጅ በደጇ…

ሀገራችን መስዋዕትነት በሚከፍሉ ልጆቿ ለነገ ትውልድ ታፍራና ተከብራ ትሸጋገራለች – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ትናትን በተከፈለ መስዋዕትነት ዛሬ ላይ እንደደረሰች ሁሉ መስዋዕትነት በሚከፍሉ ልጆቿ ለነገ ትውልድ ታፍራና ተከብራ ትሸጋገራለች ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። በሁሉም የሀገሪቱ…

ቻይና ህዝቦቼን በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀሁ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ህዝቦቿን በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀች መሆኗን የሀገሪቱ ስፔስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው እንዳለው፥ በፈረንጆቹ 2030 የመጀመሪያውን ቻይናዊ በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ ዕቅድ ተይዟል፡፡ ለዚህ ፕሮጀክትም የመጀመሪያው እርምጃ የሚሆነው…

በመዲናዋ ለፀጥታ አካላት የእውቅና መስጠት መርሐ- ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለፀጥታ አካላት የእውቅና መስጠት መርሐ- ግብር ተከናወነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ጳጉሜን 2 - የመስዕዋትነት ቀንን በማስመልከት መልዕክት አስተላፈዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ያስገነባውን የጀግኖች ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በግዳጅ ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የፖሊስ አመራርና አባላት ያስገነባውን የጀግኖች ማዕከል አስመረቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ማዕከሉን በይፋ መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት ፥ ጀግኖቻችን ኢትዮጵያን…

ከፍተኛ የደም ግፊት መንስዔዎችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የደም ግፊት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት የሚችል የጤና እክል ነው፡፡ ከነዚህ ምክንያቶች መካከልም ዘር፣ ዕድሜ፣ አልኮል መውሰድ፣ ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት፣ በአንዳንድ የጤና እክሎች እንዲሁም አጋላጭ ሁኔታዎች ይከሰታል፡፡ በደም…

ኢትዮጵያ ለ78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ዝግጅት ማድረጓን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለ78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ…

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ሞቃዲሾ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ኤደን አዴ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሶማሊያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሣላህ አሕመድ ጃማ እና…

ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አበረታች ውጤት እያስመዘገበች ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አገልግሎት ልዩ ትኩረት በመስጠት በዘርፉ አበረታች ውጤት እያስመዘገበች መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ…