የሀገር ውስጥ ዜና የአገልጋይነት ቀንን በማስመልከት የታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት በነጻ ተሰጠ Meseret Awoke Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀንን በማስመልከት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ የተለያዩ መስመሮች ነጻ የታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት መሰጠቱ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ የ13 ሚኒባስ ታክሲና የ3 ሃይገር ባስ ማኅበራት የጋራ ጥምር ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኖርዌይ ኢትዮጵያ ለከባቢ ጥበቃ የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ 25 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Meseret Awoke Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዌይ ኢትዮጵያ ለከባቢ ጥበቃ የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ 25 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ኢትዮጵያ የካርበን ልቀትን ለመቀነስ በምታደርገው ጥረት የደን ጥበቃ እና መልሶ እንዲያገግም ማድረግ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ተገልጿል። ናይሮቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን የከፍተኛ ባለስልጣናት ስብሰባ በሞቃዲሾ ተጀመረ Meseret Awoke Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን የከፍተኛ ባለስልጣናት ስብሰባ ዛሬ በሞቃዲሾ ተጀምሯል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ፍስሃ ሻውል በመክፈቻ ላይ፥ ሁለቱ ሀገራት የመጀመሪያውን የጋራ የሚኒስትሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ በመዲናዋ ነጻ የታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል Meseret Awoke Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት የሚከበረውን የአገልጋይነት ቀን በማስመልከት በአዲስ አበባ ነጻ የታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገለጸ በመዲናዋ ከጠዋቱ 1 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት ድረስ ነጻ የታክሲ የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ አዲስ አበባ የ13…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር መስፍን ገ/ማርያም የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ አቀረቡ Meseret Awoke Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር መስፍን ገብረማርያም የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩዋንዳ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ አቅርበዋል። በዚህ ወቅት የሩዋንዳ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በሩዋንዳና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ልዩና ታሪካዊ እንዲሁም…
ጤና የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ መወሰድ ያለባቸው መፍትሄዎች Meseret Awoke Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጠን በላይ የሰውነት ክብደት መጨመር የተለያዩ የጎንዮሽ ችግሮችን እንደሚያስከትል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከመጠን በላይ ውፍረት በተለያዩ ምክንያቶች ሲመጣ እንደየምክንያቶቹ ሁሉ መፍትሄዎቹም የተለያዩ ሲሆኑ፥ በተፈጥሯዊ መንገድ የተመጠነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ 1ሺህ 686 ቤቶችን ለአቅመ ደካሞችና ለሀገር ባለውለታዎች እያስረከበ ነው Meseret Awoke Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር 1ሺህ 686 ቤቶችን ለአቅመደካማና ለሀገር ባለውለታዎች እያስረከበ ይገኛል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት ፥ በዛሬው ዕለት ለከተማዋ አቅመ ደካሞችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፑቲንና ኤርዶሃን በዩክሬን የእህል ስምምነት ዙሪያ መከሩ Meseret Awoke Sep 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቱርኩ አቻቸው ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን የዩክሬንን የእህል ስምምነት ማደስ በሚቻልበት ዙሪያ መክረዋል፡፡ በዓለም ላይ ቁልፍ የግብርና አምራች የሆኑት ሩሲያ እና ዩክሬን በስንዴ፣ ገብስ፣ በቆሎ፣ የሱፍ አበባን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዚህ ዓመት 5 የኳራንታይን ጣቢያዎች ተለይተው የሚያስፈልጋቸውን መሳሪያዎች ለማሟላት ፈቅደናል – አቶ ካሳሁን ጎፌ Meseret Awoke Sep 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ የበጀት ዓመት አምስት የሚጠጉ የኳራንታይን ጣቢያዎች ተለይተው የሚያስፈልጋቸውን ማሸነሪና መሳሪያ ለማሟላት በስትሪንግ ኮሚቴ ፈቅደናል ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ካሳሁን ጎፌ ተናገሩ። የኳራንቲን ጣቢያዎች የቁም…
ቢዝነስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ Meseret Awoke Aug 29, 2023 0 አዲሰ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ይፋ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ የዓለም ነዳጅ ዋጋ ከሚያዝያ ወር 2015 ጀምሮ እስከሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ አንጻራዊ…