Fana: At a Speed of Life!

325 ሺህ ሊትር ነዳጅ በቁጥጥር ስር ውሏል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 325 ሺህ ሊትር ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ “በጥራት ወደ ተሳለጠ የንግድ ስርዓት” በሚል መሪ ሀሳብ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና…

ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ከባቢን ለመፍጠር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ከባቢን ለመፍጠር ቁርጠኛ መሆኗን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። 69ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ሀገራት የአየር ንብረት ትንበያ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ…

ዓለም ትሪሊየነሮችን በማፍራት መንገድ ላይ …

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም በ10 ዓመት ውስጥ ትሪሊየነሮችን ልታፈራ መንገድ ላይ መሆኗን ኦክስፋም በሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ የዓለም ቱጃሮች የሃብታቸው መጠን በፍጥነት እያደገ ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው የቴስላ እና ስፔስኤክስ ባለቤት ኤለን መስክ በአሁኑ…

እስራኤልና ሃማስ እስረኞችን ተለዋወጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤልና ሃማስ ባደረጉት የእስረኞች ልውውጥ 90 ፍልስጤማውያን እና ሦስት እስራኤላውያን እስረኞች ቤተሰቦቻቸውን መቀላቀላቸው ተሰምቷል፡፡ እስራኤል እና ሃማስ ሣምንታትን ከፈጀ ድርድር በኋላ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ይታወሳል፡፡…

የጥምቀት ከተራ በዓል አከባበር ልዩ ስሜት እንደፈጠረባቸው የተለያዩ ሃገራት ጎብኝዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት ከተራ በዓል አከባበር ልዩ የአድናቆት ስሜት እንደፈጠረባቸው ክብረ በዓሉን በአዲስ አበባ የተከታተሉ የተለያዩ ሀገራት ጎብኝዎች ገለጹ። ፈረንሳውያኑ ጎብኝዎች ማዲ ሴራውልት፣ ባፕቲስቴ ሜካሪ እና ዮዮ ሜካሪ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ትውፊታዊ እና…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አርባ ምንጭ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ÷ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግቦች ኢስማኤል አብዱል ጋንዩ (በራስ ላይ) እና ፍፁም…

ሊቨርፑል ተጋጣሚውን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በርካታ ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከሦስቱ ጨዋታዎች ቀደም ብሎ በተደረገው መርሐ-ግብር በሜዳው በርንማውዝን ያስተናገደው ኒውካስል ዩናይትድ 4 ለ 1 ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ እንዲሁም…

ጎንደር- የጥሯ ሙሽራ

ጎንደር አርጅታለች ደብዝዛለች ብለው ለሚያሟት መልስ የምትሰጥበት ራሷን የምትገልጥበት ወር ነው፡፡ ጥር! የታሪክ ማህደር፣ የቀድሞ ነገስታት መቀመጫ፣ የሰሜኗ እመቤት የምትሞሸርበት ወር ስሟ ነው፡፡ ጥር ሲመጣ ጎንደርን ማንሳት ግድ ይመስላል፡፡ ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ እንዲሉ … ሰዎች ብቻ ሣይሆኑ…

ጋምቤላ የከተራ በዓልን እያከበረች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራ በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል። በአከባበሩ ላይ ከተለያዩ አድባራት የተወጣጡ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመውጣት ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እያመሩ ነው፡፡ በነገው ዕለት ደግሞ የጥምቀት በዓል በተለያዩ…

መንግሥት ለጎንደር የሚሰስተው ነገር የለም – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ለጎንደር ከተማ የሚሰስተው ነገር የለም ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከጎንደር ከተማ ነዋሪ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ የፌዴሽን ምክርቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ…