Fana: At a Speed of Life!

ለረጂም ጊዜ የቆዩ 6 የመልካም አሥተዳደር ችግሮች ተፈትተዋል- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብቁ አሽከርካሪና ብቃቱ የተረጋገጠ ተሽከርካሪ ለማፍራት ተግዳሮት ሆነው ለረጂም ጊዜ የቆዩ ሥድስት የመልካም አሥተዳድር ችግሮች መፈታታቸውን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የአሽከርካሪ ዘርፍ ምክትል ዋና…

ኢትዮጵያ እና ኬኒያ ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬኒያ ሽብርተኝነትን ጨምሮ የተደራጁ ወንጀሎችን በጋራ መካላከል በሚችሉበት አግባብ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በናይሮቢ…

ኢትዮ-ቴሌኮም በአፍሪካ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ትልቅ እምርታ እያሳየ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ቁልፍ ተዋናይ በመሆን ትልቅ እምርታ እያሳየ መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ አስታወቁ። የአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሰለሞን ኩዋይኖር፣ የባንኩ የምስራቅ…

የኢራን ፓርላማ ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ መሐመድ ጋሊባፍ የተመራ ልዑካን ቡድን የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት ኢትዮጵያ በልማት ጎዳና ላይ መሆኗን መረዳታቸውንና በጉብኝቱም መደሰታቸውን ገልፀዋል። ኢትዮጵያ ጥንታዊና ታሪካዊ…

ከንቲባ አዳነች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ፥ የጥምቀት በዓል የተለመደውን ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር ለማድረግ ከሃይማኖቱ…

የድሮን ቴክኖሎጂ ፖሊስ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ፖሊስ ውስጥ የተዋወቀው የድሮን ቴክኖሎጂ ማዕከል ወጣት የፖሊስ ኦፊሰሮች የቴክኖሎጂ ስልጠና አግኝተው የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችላቸው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ። ኮሚሽሩ…

ዳያስፖራው በሀገሩ እየተመዘገበ ላለው እድገት ሚናውን ሊወጣ ተዘጋጅቷል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳያስፖራው በሀገሩ እየተመዘገበ ላለው እድገትና ልማት የበኩሉን ሚና እንዲጫወት በልዩ ሁኔታ መዘጋጀቱን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ በኒውዮርክ እና አካባቢው ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእንኳን…

ፓርቲው የገባውን ቃል በተግባር በመፈፀም ቃሉን ባህል አድርጎ እየሰራ ነው – አቶ ጌቱ ወዬሳ

አዲስ አበባ፣ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ በመጀመሪያው ጉባኤ የገባውን ቃል በተግባር በመፈፀም ቃሉን ባህል አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝ የፓርቲው የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ። በሐረሪ ክልል ከከፍተኛ አመራሮች ጀምሮ እስከ ወረዳ መሰረታዊ ድርጅት…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውይይት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚደረግ የንቅናቄ ውይይት ተጀምሯል፡፡ ውይይቱ የሚካሄደው “ብሔራዊ ጥቅሞቻችን እና ቀጣናዊ ትስስር ለሚዛናዊ የሕዝቦች ተጠቃሚነት’’ በሚል መሪ ሃሳብ ነው፡፡ ዓላማው የኢትዮጵያን ቀጣናዊ ትስስር…

የምንሰራው ስራ የሀገራችንን ዘላቂ ልማትና ሰላም የሚያረጋግጥ ነው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምንሰራው ስራ የኢትዮጵያን ዘላቂ ልማትና ሰላም የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ "ከቃል እስከ ባህል!" በሚል መሪ ሃሳብ በመዲናዋ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ…