የሀገር ውስጥ ዜና የሰሞኑ የአየር ሁኔታ በውሃ ዘርፍ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ … Meseret Awoke Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጥር ሊኖር የሚችለው መጠነኛ እርጥበት ለውሃ ሀብት መሻሻል አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ከሰኞ ጀምሮ ለ11 ቀናት አብዛኛው የአፋር ደናክል፣ ዋቢ ሸበሌ፣ ገናሌ ዳዋ፣ መረብ ጋሽ፣ ኦጋዴን፣ አይሻ፣ ባሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ምዝገባና ስታትስቲክስ መረጃን በመላ ሀገሪቱ ወጥ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው Meseret Awoke Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲቪል ምዝገባና ስታትስቲክስ መረጃን በመላ ሀገሪቱ ወጥ ለማድረግ የቴክኖሎጂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ገልፀዋል። በዋና ዳይሬክተሯ የተመራ የተቋሙ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ልዑክ በታይላንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ20 ኢትዮጵያውያን ህይወት በጀልባ መስጠም አደጋ አለፈ Meseret Awoke Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቅዳሜ ምሽት ላይ 35 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከየመናዊ ካፒቴን እና ረዳት ካፒቴን ጋር የያዘች ጀልባ ከጂቡቲ ተነስታ በባኒ አል-ሃካም ከተማ አል-ሃጃጃህ አቅራቢያ መስጠሟን በየመን የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ። በአደጋው የዘጠኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለጃፓን ኢንቨስተሮች የተመቸች በመሆኗ በርካታ ኩባንያዎች እየተሳተፉ ነው ተባለ Meseret Awoke Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለጃፓን ኢንቨስተሮች የተመቸች መዳረሻ በመሆኗ በርካታ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት እየተሳተፉ እንደሚገኙ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሽባታ ሂሮኖሪ ገለጹ። ከ50 በላይ ከጃፓን የመጡ የቢዝነስ ልዑካን የተሳተፉበት የኢትዮ-ጃፓን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ መግባባት አለመኖር ለውድመትና ለውጪ ጠላቶች ሴራ ተጋላጭ ያደርጋል – ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) Meseret Awoke Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ መግባባት አለመኖር ለውድመት እና ለውጪ ጠላቶች ሴራ ተጋላጭ ያደርጋል ሲሉ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። “የዜጎች ተሳትፎ ለተሳካ አካታች ሀገራዊ ምክክርና ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ የጋዝ አቅርቦት መቋረጥ ዋጋ ማስከፈሉን የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን አመነ Meseret Awoke Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተመጣጣኝ ዋጋ ለአውሮፓ ሀገራት የሚቀርበው የሩሲያ ጋዝ መቋረጥ የኃይል አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ እንዲጨምር ምክንያት ሆኗል ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ኃላፊ ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገለጹ፡፡ በስዊዘርላንድ ዳቮስ በተካሄደው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዓላማ እንዲሳካ የሁሉም ዜጋ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው – ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር) Meseret Awoke Jan 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተቋቋመለት ዓላማ እንዲሳካ የሁሉም ዜጋ ተሳትፎ አስፈላጊ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) ገለጹ። ተስፋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና አንጎላን ግንኙነት ለማሳደግ ያለመ ምክክር ተካሄደ Meseret Awoke Jan 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር ከሆኑት ሚጌል ሴሳር ዶሚንጎስ ቤምቤን ጋር የሀገራቱን ግንኙነት በይበልጥ ለማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያና በአንጎላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበዓሉ የሥርቆት ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Awoke Jan 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጥምቀት በዓል የሥርቆት ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ከ20 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የጥምቀት በዓል የሚመለከታቸው አካላት ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር ተባብረው በመሥራታቸው በድምቀትተከብሮ መጠናቀቁን ጥምር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ “ጋዲሳ ኦዳ” የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ጎበኙ Meseret Awoke Jan 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በአዳማ ከተማ የሚገኘውን "ጋዲሳ ኦዳ" የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ጎበኙ፡፡ ማዕከሉ…