Fana: At a Speed of Life!

ዘመናዊ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎቶች እየተሰጠ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዘመናዊ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎቶች እየተሰጠ መሆኑን ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች ፥ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ 80ኛ ዓመት በዓልን አስመልክቶ የሚካሄደውን አውደ…

በተፋሰስ አካባቢዎች የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ሊፈጠር ከሚችል ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊጠነቀቁ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ ወር በኢትዮጵያ ተፋሰሶች ላይ የሚኖረውን ከፍተኛ የዝናብ ስርጭት ተከትሎ ሊፈጠር ከሚችል ቅጽበታዊ ጎርፍ መጠንቀቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ። ኢንስቲትዩቱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ በመጪው ነሐሴ ወር በሰሜን…

የመዲናዋ ነዋሪዎች የቤት ጣሪያና ግድግዳ ግብር ክፍያቸውን እስከ ነሐሴ 30 እንዲያጠናቅቁ ማሳሰቢያ ተሠጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የመዲናዋ ነዋሪዎች የቤት ጣሪያና ግድግዳ ግብር ክፍያቸውን እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንዲያጠናቅቁ አሳሰበ። የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አደም ኑሪ ፥ በቤት ወይም በከተማ ቦታ ኪራይና የቤት…

በቤጂንግ በ140 ዓመታት ታሪክ ውስጥ አጋጥሞ የማያውቅ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ጣለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ቤጂንግ ከፈረንጆቹ ሐምሌ 29 እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2023 በ140 ዓመታት ታሪክ ውስጥ አጋጥሞ የማያውቅ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ መጣሉ ተገለጸ። ከተማዋ በቅዳሜ እና ረቡዕ ጠዋት መካከል 744 ነጥብ 8 ሚሊ ሜትር ዝናብ መመዝገቡን…

የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እስከ ነሀሴ 30 ድረስ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እስከ ነሀሴ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሀምሌ ወር ሲሸጥ በነበረው ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመጪዎቹ ጊዜያት የአለም የነዳጅ ገበያን መነሻ በማድረግ…

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ26 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ቁሶችን ለዱብቲ ሆስፒታል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአፋር ክልል ለሚገኘው ዱብቲ ሪፈራል ሆስፒታል ከ26 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የህክምና ቁሶችን ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉን የትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ተወካይ አቶ ሰለሞን ተስፋዬ ለዱብቲ ሆስፒታል ስራ…

የመከላከያ ሠራዊት ላይ የሚሰነዘረው ስም ማጠልሸት እንዲቆም ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ጠባቂ በሆነው መከላከያ ሠራዊት ላይ የሚሰነዘረው ስም የማጠልሸት ተግባር እንዲቆም ሲል የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት አስጠነቀቀ። አሁናዊ የሰራዊቱ ተግባር ላይ መግለጫ በዛሬው ዕለት ተሰጥቷል፡፡ የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ…

ኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ ለሚሹ ሁሉ ምቹ ሁኔታን እየፈጠረች ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ ለሚሹ ሁሉ ምቹ ሁኔታን እየፈጠረች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር በመሆን በአንደኛው…

ውሺ የቻይና የጨርቃ ጨርቅ ኩባንያ የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማስፋት እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ውሺ የተባለው የቻይና የጨርቃ ጨርቅ ኩባንያ የልብስ እና የግብርና ምርቶች በማቀነባበር የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማስፋት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ኩባንያው በአስተዳደሩ ነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ በ40 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈና…

በሳዑዲ የሚገኙ ድርጅቶች በወርቅ፣ ቴክኖሎጂና ማዳበሪያ ማምረት መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ የመታብ አልነምር ኩባንያ (ማዕድን አውጪ) እና የአያድ አል አቶቢ ኩባንያ ኢትዮጵያ ውስጥ በወርቅ፣ ቴክኖሎጂና ማዳበሪያ ማምረት መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ…