Fana: At a Speed of Life!

ከ389 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ389 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሐምሌ 7 እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2015 ባደረገው ክትትል 187 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች…

የቻይና ባለሃብቶች የኢትዮጵያ ምርት ገበያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ መስኮች የተሰማሩ 20 የቻይና ባለሃብቶች የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የስራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል። ባለሀብቶቹ የምርት ገበያውን አሰራር አስመልክቶ ከተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወንድማገኘሁ ነገራ ጋር ተወያይተዋል። አቶ ወንድማገኘሁ በምርት…

በድሬዳዋ የኩላሊት እጥበት ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ22 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በሳብያን ጠቅላላ ሆስፒታል ውስጥ የተገነባው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ተመረቀ። ማዕከሉ በውጭ ሀገራት በሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆች ድጋፍና በናሽናል ሲሜንት አክሲዮን ማህበር ትብብር የተገነባ መሆኑ…

በክልሎችና በከተማ መስተዳድሮች የመስክ ምልከታ ያደረገው የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በግኝቶቹ ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ መስተዳድሮች ለ10 ቀናት የክትትልና ድጋፍ የመስክ ምልከታ ያደረገው የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በዋና ዋና ግኝቶቹ ላይ የጋራ ውይይት አካሄደ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በተካሄደው ውይይት ከተለያዩ ዘርፎች…

በማህበራዊ ሚዲያ በተላለፈ ጥቆማ መነሻነት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የተላለፈን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ይዞ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአራዳ ክፍለ ከተማ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪን በር በመክፈት ንብረት የሚሰርቁ ወንጀል…

በመዲናዋ በጫኝና አውራጅነት የተሰማሩ ግለሰቦች መመሪያ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በጫኝና አውራጅነት የተሰማሩ ግለሰቦች የሚተዳደሩበት መመሪያ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ገለጸ። የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር…

አሜሪካ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እና የዳያስፖራዎች ሁለንተናዊ ተሳትፎ አስመልክቶ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውይይት ተካሄደ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር)፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ በረራ የጀመረበት 25ኛ ዓመት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ የሚያደርገውን በረራ የጀመረበት 25ኛ ዓመት አክብሯል። በስነስርዓቱ ላይ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር ኢንጂነር) ተገኝተዋል። በአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ…

በኦሮሚያ ክልል የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ በቀጣይነት እንዲተገበር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ህዝብን በማሳተፍ የመሰረተ ልማት ግንባታና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የፌደራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ድጋፍና ክትትል ሲያደርግ የቆየው የፌደራል…

81 ሰዎች በበጎ ፍቃደኝነት የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ግቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ ያለውን የጤና ኤግዚቢሽን ከጎበኙ ሰዎች መካከል 81 ሰዎች በበጎ ፍቃደኝነት የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ግቡ፡፡ በሳይንስ ሙዚየም በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ተቋማት እየተጎበኘ ያለው የጤናው ዘርፍ ልማትን የሚያሳየው ዐውደ ርዕይ…