የሀገር ውስጥ ዜና የተተከሉ ችግኞችን መከታተል ከሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ነው – መንግስት Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተተከሉ ችግኞችን መከታተል ከሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ‘’ማቀድ፤ መተግበር፤ ማሳካት ቀጥሎም መከታተል!’’ በሚል ባወጣው መረጃ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የክረምት ወቅት ሲመጣ በሀገራችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል የ2016 በጀት ከ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን ወሰነ Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ካቢኔ የ2016 በጀት ዓመት ከ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በክልሉ የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2016 በጀት እቅድ ላይ ተወያይቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክ/ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በ2015 በጀት ዓመት የተገነቡ ልዩ ልዩ 65 ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል፡፡ ዛሬ የተመረቁት 41 ፕሮጀክቶች በመደበኛ የመንግስት የካፒታል በጀት የተገነቡ ሲሆኑ ፥ 24 ደግሞ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢኒያም በለጠ እና ለአርቲስት ደበበ እሸቱ የክብር ዶክትሬት ሰጠ Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢኒያም በለጠ እና ለአርቲስት ደበበ እሸቱ የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በማታና በርቀት ትምህርት መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን 8 ሺህ 642 የቅድመ ምረቃና ድሕረ ምረቃ ተማሪዎችን በሚሊኒየም አዳራሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ህብረት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ Meseret Awoke Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ህብረትና አባል ሀገራት ተወካዮች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ ተደርጓል፡፡ ማብራሪያውን የሰጡት የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፖለቲካ…
ጤና የባለጣዕሙ ቅርንፉድ ጥቅም Meseret Awoke Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅርንፉድ ሁለገብና ጣዕምን የሚጨምር ጠቃሚ ቅመም ነው፡፡ ቅርንፉድ ፋይበር፣ ቫይታሚን እና ጠቃሚ ማዕድኖችን የያዘ ቅመም ሲሆን፥ ምግብ ላይ ጣዕም ከመጨመሩም በላይ ካንሰርን ጨምሮ በሽታን በመከላከል ለጤና ጠቃሚ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ማእከሉ ድጋፍ የሚያደርግላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ቁጥር ከ3 ሺህ በላይ ለማድረስ ወደ ስራ መግባቱን ገለጸ Meseret Awoke Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኘው ፍሬምናጦስ የአረጋውያን፣ የአእምሮ ህሙማንና የህፃናት መርጃ ማእከል ድጋፍ የሚያደርግላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ቁጥር ከ3 ሺህ በላይ ለማድረስ የሚያስችለውን ቦታ ተረክቦ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ። የማእከሉ መስራችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻይና የሚደገፈው የሥልጠና ፕሮግራም ወጣት ኢትዮጵያውያን አሽከርካሪዎችን እያበቃ ነው ተባለ Meseret Awoke Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚደገፈው የሥልጠና ፕሮግራም በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣት አሽከርካሪዎችን በማብቃት ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በቻይና የተገነባው የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ለ55 ሺህ ዜጎች የስራ እድል መፍጠሩን የሺንዋ ዘገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአቅመ ደካሞች 133 የመኖሪያ ቤቶች ቁልፍ አስረከቡ Meseret Awoke Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በአስከፊ ችግር ውስጥ ለሚገኙ የሃገር ባለውለታዎች፣ አቅመ ደካሞች እንዲሁም ለአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች 133 የመኖሪያ ቤቶች ቁልፍ አስረከቡ። በርክክብ መርሃ ግብሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረመ Meseret Awoke Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ጋር በክህሎት መር ምቹ ሥራ ዕድል ፈጠራና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በማህበራዊ ትስስር…