Fana: At a Speed of Life!

ሕንድ የመጀመሪያ የጠፈር መንኮራኩሯን ህዋ ላይ አኖረች

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕንድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰው አልባ የጠፈር መንኮራኩሯን ለመጀመሪያ ጊዜ ህዋ ላይ በማኖር አራተኛ ሀገር መሆኗ ተሰምቷል፡፡ ይህ የሕንድ ስኬት ለወደፊት ተልዕኮዎቿ ቁልፍ ሚና አለውም ተብሎለታል፡፡ መንኮራኩራቸውን ህዋ ላይ በማኖር የሚጠቀሱት…

ኢትዮጵያና ብሪታኒያ ትስስራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ በፓርላማቻቸው መካከል ያለውን ትብብር በማሳደግ ትስስራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ በብሪታኒያና በሰሜን አየርላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብሩክ መኮንን ከእንግሊዝ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ሊንሳይ…

ከጣልያን እና ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመስራት ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጣልያኑ ማይንድ እና ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሪች ግሩፕ ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ የስራ ሃላፊዎች ከጣሊያኑ ማይንድ (ሚላን…

ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያዊቷ አሲያ ኽሊፋ የዘንድሮው "ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር" ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆና ተመርጣለች፡፡ የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ዓመታዊ የስልጠና መርሐ-ግብር ከሁዋዌ ታዋቂ የማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ዓላማውም…

ጂኦ-ፖለቲካዊ ተግዳሮቶችን በማለፍ ዲፕሎማሲያዊ ስኬቶች ተመዝግበዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የሥድስት ወራት ስራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ። በሪፖርቱ በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስጠበቅ ያስቻሉ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች መከናወናቸው ተገልጿል።…

የአውሮፓ ህብረት ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትን ተደራሽ ለማድረግ እያከናወነ ያለውን ስራ እደግፋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአውሮፓ ህብረት ትምህርት ሚኒስቴር ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርትን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየስራቸው ላሉ ስራዎች ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ከሆኑት አምባሳደር…

የኖርዌይ ባለሃብቶች መዋዕለ ነዋያቸውን በኢትዮጵያ እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኖርዌይ ባለሃብቶች መዋዕለ ነዋያቸውን በኢትዮጵያ እንዲያፈሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ጥሪ አቅርበዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኖርዌይ ፍትህ ሚስትር ኤምሊ ኧንገር መኸል ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ…

ክልል አቀፍ የባህል ፌስቲቫል በጎንደር ከተማ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ክልል አቀፍ የባህል ፌስቲቫል በጎንደር ከተማ ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ መልካሙ ፀጋዬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ፌስቲቫሉ ''ድንቅ ምድር ድንቅ ባህል'' በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር…

ትራምፕ ነጩ ቤተ-መንግስት እንደገባሁ ከፑቲን ጋር እመክራለሁ አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን እንደተረከቡ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ተናግረዋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ በትረ-ስልጣን የሚጨብጡት አነጋጋሪው ትራምፕ ከሥድስት ቀናት በኋላ…

የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያትን አስታወቀች፡፡ የቤተክርስቲያኗ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ሊቀ ስዩማን እስክንድር ገ/ክርስቶስ ከፋና ሚዲያ…