የሀገር ውስጥ ዜና የዴንማርክ መንግስት የኢትዮጵያን ልማት ማገዝ እንደሚፈልግ አስታወቀ Meseret Awoke Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ የልማት ዘርፎች እየሰራችው ያለውን ስራ የዴንማርክ መንግሥት ማገዝ እንደሚፈልግ የሀገሪቱ ልዕልት ቤኔዲክቴ አስትሪድ ገለጹ፡፡ በልዕልቷ የተመራው የልዑካን ቡድን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉብኝት በማድረግ ከአፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የእስራኤል ከፍተኛ የደህንነት ልዑክ በእስራኤል-ጋዛ ጉዳይ ለመወያየት ዶሃ ገባ Meseret Awoke Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ከፍተኛ የደህንነት ልዑክ በእስራኤል-ጋዛ ጉዳይ ለመወያየት ኳታር ዶሃ መግባቱ ተሰምቷል፡፡ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ቃል አቀባይ ፥ በሁለቱ አካላት ዙሪያ ስምምነት ሊደረስ ይችላል የሚል ግምት እንዳላቸው ጠቁመዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ሁለት ተጨማሪ የዩክሬን መንደሮችን ተቆጣጠረች Meseret Awoke Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ሁለት ተጨማሪ የዩክሬን መንደሮችን መቆጣጠሩን አስታውቋል፡፡ መንደሮቹ በምስራቅ ዶኔትስክ ግዛት የምትገኘው ያንታርን እና የሰሜን ምስራቅ ካርኪቭ ግዛቷ ካሊኖቭ መሆናቸው ተመላክቷል፡፡ ጥቃቱ የዩክሬን ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራዎች በተያዘላቸው እቅድ እየተከናወኑ ነው – ከንቲባ አዳነች Meseret Awoke Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ዙር የተጀመሩ ሥምንት የኮሪደር ልማት ሥራዎች በተያዘላቸው እቅድ መሰረት እየተከናወኑ መሆኑን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ በ2ኛ ዙር የተጀመሩ ስምንት የኮሪደር ልማት ስራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ Meseret Awoke Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው ፖለቲከኛ እና የምጣኔ ሃብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ቀብር ሥነ-ሥርዓት በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡ የአቶ ቡልቻ ደመቅሳ አስከሬን ለገ ጣፎ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ወደ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌማት ትሩፋትን ይበልጥ ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው Meseret Awoke Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የሌማት ትሩፋትን ይበልጥ ለማስፋፋት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በኡራ ወረዳ አምባ አንድ ቀበሌ የማህበረሰብ አቀፍ የሌማት ትሩፋት ማስፋፊያ ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የነበሩት የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ አሸኛኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ቡልቻ ደመቅሳ የአስከሬን ሽኝት መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው የምጣኔ ሃብት ባለሙያና ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ አስከሬን ሽኝት መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ በሚገኘው የአስከሬን ሽኝት መርሐ-ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን…
ስፓርት ድሬ ሀሪፍ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር ተጠናቀቀ Meseret Awoke Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከታሕሣሥ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በድሬዳዋ ሲደረግ የቆየው ድሬ ሀሪፍ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ከአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ትግራይ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ የተውጣጡ 36 የከፍተኛ ኮርስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሕግ ታራሚዎች የተሳተፉበት ሰደድ እሳት የማጥፋት ሥራ Meseret Awoke Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአሜሪካዋ ግዛት ካሊፎርኒያ ጫካ ተነስቶ እስከ ሎስ አንጀለስ ከተማ የዘለቀው ሰደድ እሳት እስከ አሁን የ11 ሰዎችን ሕይዎት መቅጠፉ ተሰምቷል፡፡ ሰደድ እሳቱን ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት እያስተጓጎለ ያለው ከፍተኛ ነፋስም እሳቱ እንዲዛመትና…