Fana: At a Speed of Life!

የካፒታል ገበያ የዜጎችን ሕይዎት የሚቀይር ዘርፍ እንዲሆን በትኩረት ይሠራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፒታል ገበያ የኢትዮጵያን ጥቅል ኢኮኖሚ የሚደገፍ እና የዜጎችን ሕይዎት የሚቀይር ዘርፍ እንዲሆን በትኩረት ይሠራል ሲሉ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሀና ተኸልኩ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የሰነደ…

በአፋርና ሶማሌ አዋሳኝ የተገኘውን ሰላም ለማፅናት የባለድርሻ አካላት ትብብር መጠናከር እንዳለበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋርና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢ የተገኘውን ሰላም ለማፅናት የባለድርሻ አካላት ትብብር መጠናከር እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ…

ከንቲባ አዳነች የፖሊስ አባላት ሕዝብን በቅንነት ማገልገል እንዳለባቸው አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ29ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን መደበኛ የፖሊስ አባላት ዛሬ አስመርቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምረቃው ላይ÷ ተመራቂ የፖሊስ አባላት የመዲናዋን ሕዝብ በሙያዊ ሥነ-ምግባርና በቅንነት ማገልገል…

በሳይበር ደኅንነትና ተያያዥ ዘርፎች የሰለጠኑ ባለ ልዩ ተሰጥኦ ተማሪዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ለ3ኛ ጊዜ በሳይበር ደኅንነትና ተያያዥ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 237 ባለልዩ ተሰጥኦ ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ተመራቂዎቹ ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጡ መሆናቸው እና በሥልጠናው በነበራቸው ቆይታ በሳይበር እና…

በኬኒያ አውሮፕላን ተከስክሶ የ3 ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬኒያ ማሊንዲ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በምትገኘው ክዋቾቻ ከተማ በደረሰ የአነስተኛ አውሮፕላን አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ የዐይን እማኞች አውሮፕላኑ በአካባቢው የነበሩ ሰዎችን መምታቱንና ከዚያም በእሳት መያያዙን ገልጸዋል፡፡…

በርዕደ መሬቱ ዙሪያ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎችና ተግባራት ላይ አቅጣጫ አስቀምጠናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የርዕደ- መሬት ክስተቶችና የተሰጡ ምላሾችን በመገምገም ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎችና ተግባራት ላይ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ በኦሮሚያና በአፋር ክልሎች በስምጥ ሸለቆ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ወረዳዎች…

የቱርክ ኩባንያዎች ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች በመነሳት በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክ ኩባንያዎችና ባለሃብቶች ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች በመነሳት በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በጽህፈት ቤታቸው በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር በርክ…

የድህረ-ማላቦ ሲኤኤዲፒ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድህረ-ማላቦ አጠቃላይ የአፍሪካ ግብርና ልማት ፕሮግራም (ሲኤኤዲፒ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በኡጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው ''ለዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት እና የጋራ ብልጽግና ሁሉን አቀፍ የግብርና ሥርዓት ሽግግርን ማራመድ''…

በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት እስከ 57 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ደቡብ ካሊፎርኒያ ግዛት በምትገኘው ሎስ አንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት ከ52 እስከ 57 ቢሊየን ዶላር የሚደርስ ውድመት አድርሷል ተባለ፡፡ ሰደድ እሳቱ ከፍተኛ ነፋስ የቀላቀለ መሆኑን ተከትሎ አሁንም በፍጥነት እየተዛመተ ነው ተብሏል፡፡…

የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫልን ለማዘጋጀት ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫልን ለማዘጋጀት ጥረት እየተደረገ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ። ሚኒስትሯ እንደገለጹት ፥ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ያሉ ባህላዊና ኪነ-ጥበባዊ እሴቶች ገዢ ትርክትንና…