የሀገር ውስጥ ዜና የነገዋ አዲስ አበባ ለማየትና ለመኖር የምታጓጓ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Meseret Awoke Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነገዋ አዲስ አበባ ለማየትና ለመኖር የምታጓጓ ናት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የብልጽግና ፓርቲ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላምና ደኀንነት መጠበቅ ያላትን ሚና እንደምታጠናክር ገለጸች Meseret Awoke Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና ደኀንነት መጠበቅ ያላትን ሚና አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለነባር ዲፕሎማቶችና…
ቴክ መረጃዎች በቴሌግራም እየተመዘበሩ ነው Meseret Awoke Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በዛሬው ዕለት በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ በመሆኑ ተጠቃሚዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ፡፡ አስተዳደሩ እንዳለው ከዛሬ ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች በተጠቀሰው የማስገሪያ (ፊሺንግ…
ቴክ የተባበሩት መንግስታት የሳይበር ወንጀሎችን አስመልክቶ ስምምነት አፀደቀ Meseret Awoke Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሳይበር ወንጀልን ለመከላከልና ዓለም አቀፍ ትብብርን ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ማጽደቁን አስታወቀ፡፡ ስምምነቱ በተባበሩት መንግስታት አባል ሀገራት መካከል በ20 ዓመታት ውስጥ የተደረገ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ ለነገሌ ቦረና ጠቅላላ ሆስፒታል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ለነገሌ ቦረና ጠቅላላ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ የተገኘው በኢጋድ ዋና ፀሐፊ በወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር) አማካኝነት ሂውማን ብሪጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማቱ የከተሞችን ዕድገት ከግምት ያስገባ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ Meseret Awoke Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት እየተገበረ ያለው የኮሪደር ልማት የከተሞችን ዕድገት ከግምት ያስገባ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ላለፉት ሁለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አዘርባጃን ብሔራዊ ሐዘን አወጀች Meseret Awoke Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዘርባጃን በትናትናው ዕለት በካዛኪስታን በተፈጠረ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ብሔራዊ ሐዘን ማወጇ ተነገረ፡፡ የአዘርባጃን 62 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን የጫነ አውሮፕላን በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱ ይታወቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነትን መፍታትና ልማት ላይ ማተኮር የብልጽግና ቀዳሚ አጀንዳ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Meseret Awoke Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ወደ ከፍታዋ ለመውሰድ ልዩነቶችን መፍታትና ልማት ላይ ማተኮር የብልጽግና ፓርቲ ቀዳሚ አጀንዳ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በመደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በዓሉ ሰላምን፣ ደስታን እና ተጨማሪ በረከቶችን እንዲያመጣም ተመኝተዋል፡፡
ዓለምአቀፋዊ ዜና መንገደኞችን ያሳፈረ አውሮፕላን በካዛኪስታን ተከሰከሰ Meseret Awoke Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 62 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን የጫነ አውሮፕላን በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ ከአደጋው እስካሁን 27 ሰዎች በሕይወት የተረፉ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ፥ የእሳት አደጋ መከላከያ ሠራዊት እሳቱን ማጥፋቱንና…