Fana: At a Speed of Life!

ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የተገኘ 1 ቢሊየን ዶላር ለዩክሬን በብድር ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የተገኘ 1 ቢሊየን ዶላር ትርፍ በብድር መልክ መቀበሏን ዩክሬን አስታወቀች፡፡ ሞስኮ በንብረቶቿ ላይ የሚወሰድ ማንኛውም ርምጃ “ስርቆት” እንደሆነ እንዲህ ያለው ርምጃም ዓለም አቀፋዊ ሕግን የሚጻረር ፣ የምዕራባውያንን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን የገና በዓል ለሚያከብሩ ሁሉ መልካም ምኞታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመላው ዓለም የፈረንጆቹን የገና በዓል ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸውም ለኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ አባላት እና…

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የአንካራው ስምምነት እንዳይፈጸም የሚጥሩ አካላትን ተፅዕኖ ለመከላከል መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የደኅንነት ተቋማት የአንካራው ስምምነት ተፈጻሚ እንዳይሆን እንቅፋት የሚፈጥሩ አካላትን ተፅዕኖ ለመከላከል ምክክር አደረጉ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የተቋሙ…

ኮሚሽኑ የኦሮሚያ ክልልን አጀንዳ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ ክልልን አጀንዳ ተረክቧል፡፡ ኮሚሽኑ በአዳማ ከተማ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ሲያካሄድ የቆየውን የኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ አጠናቅቋል፡፡ በዚህም ከአምስቱ ባለድርሻ አካላት…

አይ ኤም ኤፍ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት መቼ ሊቋጭ እንደሚችል ትንበያውን አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት መቼ እንደሚቋጭ እና እርቅ እንደሚወርድ መተንበዩ ተሰምቷል፡፡ በትንበያ መሰረትም ሁለቱ ሀገራት በፈረንጆቹ 2025 መጨረሻ እና 2026 አጋማሽ ላይ ሰላም ያወርዳሉ…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀምሯል፡፡ ስብሰባው በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት እንደሆነ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ከሰው በበለጠ የማሰብ ችሎታን ይጎናጸፋል – ኤለን መስክ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ዓመት መጨረሻ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) ከሰው በሚበልጥ ሁኔታ የማሰብ ችሎታን ይላበሳል ሲል ቢሊየነሩ ኤለን መስክ ተነበየ፡፡ የቴስላ እና የስፔስኤክስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤለን መስክ ይህን ትንቢት የተናገረው፥ የኤአይ ኩባንያው…

በጳውሎስ ሆስፒታል የካንሰር መድኃኒት እጥረት ተገቢ አገልግሎት ለመስጠት አላስቻለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጳውሎስ ሆስፒታል የካንሰር መድኃኒት እጥረት መኖሩን በሆስፒታሉ በህክምና ላይ ያሉ ታካሚዎች ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡ በዚህም በሆስፒታሉ ውስጥ ያለው የካንሰር መድኃኒት እጥረት ለከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ችግር እንዲጋለጡ ማድረጉን…

የ90 ዓመቷ የፓርኪንሰን ህመምተኛ በክብደት ማንሳት ውድድር ላይ መሳተፍ …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዋሪነታቸው በታይዋን ቴይፓይ የሆነው የ90 ዓመቷ የፓርኪንሰን ህመምተኛ የክብደት ማንሳት ውድድር ላይ መሳተፋቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ አዛውንቷ ቼንግ ቼን እድሜ ይዞት የሚመጣውን የጉልበት መድከምና የፓርኪንሰን ህመም የሚያስከትለው ከፍተኛ ህመምና…

ፕሬዚዳንት ማክሮን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤም ለፕሬዚዳንት ማክሮን የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የዓድዋ…