Fana: At a Speed of Life!

በክልሎች ለአመራሮች ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ እና ጋምቤላ ክልሎች ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው "አዲስ ፖለቲካዊ እይታ-አዲስ አገራዊ እመርታ " በሚል መሪ ሀሳብ ነው ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ መንግስት ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ እንዲሆን የሚያደርገውን ጥረት አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ መንግስት በችግር ወስጥ ለሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ እንዲሆን የሚያደርገውን ጥረት አደነቀ፡፡ የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ክላውድ ጂባር ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ የኢትዮጵያ መንግስት…

በመዲናዋ ለሐረሪ ክልል ባህል ማዕከል መገንቢያ ቦታ ተዘጋጅቷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሐረሪ ክልል ባህል ማዕከል መገንቢያ ቦታ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ “የሸዋል ኢድ” በአዲስ አበባ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ የተከበረ ሲሆን ፥ ከንቲባ አዳነች…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና አቶ ደመቀ መኮንን የማዕድን ጋለሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የማዕድን ሚኒስቴር ሪፎርም ስራዎችንና የማዕድን ጋለሪን ጎብኙ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ…

የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በክልሉ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በክልሉ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች "አዲስ ፖለቲካዊ…

የመሰረተ ልማት ተቋማትን ቅንጅታዊ አሰራር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሰረተ ልማት ተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች እና የመፍትሄ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት በጅማ ከተማ ተካሄደ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፋንታ ደጀን፥ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ውጤታማ እንዲሆኑና የዘርፉ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ እንሰሳት ሀብት ዘለቄታዊ ጥበቃና ዋስትና የሚያረጋግጠው ድንጋጌ እንዲፀድቅ ላበረከተችው ሚና እውቅና ተሰጣት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ5ኛው የተመድ ጉባኤ ወቅት የአፍሪካ የእንስሳት ሀብት ዘለቄታዊ ጥበቃና ዋስትና የሚያረጋግጠው ድንጋጌ እንዲፀድቅ ላበረከተችው ግንባር ቀደም ሚና እውቅና ተሰጣት። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካባቢ ጉባዔ ላይ የአፍሪካን የእንስሳት…

10ኛው የጨርቃ ጨርቅና ፋሽን ዓለም አቀፍ ጉባኤ በባህር ዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) 10ኛው የጨርቃ ጨርቅና ፋሽን ዓለም አቀፍ ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ እና የኢትዮጵያ ቴክስታይል ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት የሚካሄድ ሲሆን፥ በዘርፉ የሚንቀሳቀሱ የውጭና የሀገር ውስጥ ባለሙያዎችም…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቀድሞው የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት ኅልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቀድሞው የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ኻሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ኅልፈት የተሰማቸውን ኀዘን አዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ኤምባሲ ተገኝተው ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቷ በኤምባሲው…

የመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋለውን የአዋጭነት ጥናትና የዲዛይን ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር በመስኖ ፕሮጀክቶች የአዋጭነት ጥናትና ዲዛይን ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ የምክክር አውደ ጥናት በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄደ ነው። አውደ ጥናቱን በንግግር የከፈቱት የመስኖና ቆላማ ሚኒስትር ዴኤታ…