Fana: At a Speed of Life!

ለኢትዮጵያዊነት እሴት መጎልበትና ህዝባዊ አንድነት የኪነ-ጥበብ ሚና የጎላ ነው- አርቲስት ተስፋዬ ሲማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያዊነት እሴት መጎልበትና የአብሮነት ጽናት እና በስነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ለመገንባት የኪነ-ጥበብ ሚና የላቀ በመሆኑ መንግስትና የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት ሊሰጡት እንደሚገባ አንጋፋው የኪነ-ጥበብ ሰው ተስፋዬ ሲማ ተናገረ። በህወሓት…

ኢትዮጵያና ጃፓን አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር አስፈላጊውን ጥረት ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመረታ ሰዋሰው ከጃፓን ኤምባሲ እና ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ጋር የኢኮኖሚ ፖሊሲ ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄዱ። ሚኒስትር ዴኤታዋ በመክፈቻ ንግግራቸው እስከአሁን ለተደረገው ድጋፍ ምስጋናቸውን ያቀረቡ…

ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የተመድ ሴቶች የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር በፕሮጀክት ሰነድ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሴቶች የኢትዮጵያ ተወካይ አና ሙታቫቲ በሁለቱ ተቋማት መካከል በቀረበው የአራት ዓመት የፕሮጀክት ሰነድ ላይ ተወያዩ፡፡ ፕሮጀክቱ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም…

ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። የስምምነት ፊርማውን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ስመኝ ውቤ እና የኢትዮጵያ ጥራት፣ ሽልማት ድርጅት…

በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው ክረምት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የቡና ችግኝ ለመትከል ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው ክረምት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የቡና ችግኝ ለመትከል መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ቡና አብቃይ በሆኑ ዞኖች አስፈላጊ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ መሃመድ ሳኒ…

ከተለያዩ አለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማትና አጋሮች ጋር በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ እና የፋይናንስ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከተለያዩ አለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማትና አጋሮች ጋር በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ…

የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት ለጊዜው ያዘገየውን ለኢትዮጵያ የሚያቀርበውን የልማት ድጋፍ አስመልክቶ ሊወያይ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት ለጊዜው ያዘገየውን ለኢትዮጵያ የሚያቀርበውን የልማት የገንዘብ ድጋፍ በተመለከተ በቀጣይ ወር ሊመክርበት ቀጠሮ መያዙን የኅብረቱ የሰብዓዊ መብት ተወካይ ኢሞን ግሊሞር ተናገሩ። የአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ…

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ልማት ኤጀንሲ በይፋ ስራ መጀመሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ልማት ኤጀንሲ በይፋ ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው በሰጠው መግለጫ የፋይናንስ ዘርፉ በኢትዮጵያ ተደራሽ፣ አካታች እና ዘላቂ የሆኑ የፋይናንስ ገበያዎችን ለማሳደግ እንዲሁም የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣት…

ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የገቡ ተማሪዎች ሙሉ ትኩረታቸውን በትምህርታቸው ላይ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉትን ዓመታት ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፈው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የገቡ ተማሪዎች ሙሉ ትኩረታቸውን በትምህርታቸው ላይ ሊያደርጉ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች ገለጹ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትና የጥላቻ ንግግርን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ መንግስት በአግባቡ እንዲያስፈጽም የሕግ ባለሙያዎች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትና የጥላቻ ንግግርን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ መንግስት በአግባቡ ሊያስፈጽም ይገባል ሲሉ የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የሕግ ባለሙያዎቹ አቶ ፋሲል ስለሺ እና…